ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን YOUTUBE ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ሙሉአለም እባላለሁ የምኖረዉም በውቢቷ ሀዋሳ,ኢትዮጵያ ነዉ በዚህ ቻናል ላይ እናንተን ይጠቀማሉ ያስተምራሉ እንዲሁም ያዝናናሉ ብዬ ማስባቸዉን
📲ሰለ ስልክ 💻ስለ ኮምፒውተር
📣እና የተለያዩ ሊኖሩአችሁ የሚገባ ጠቃሚ አፖችን በቃ በአጠቃላይ ስለ ቴክኖሎጂ አብረን እንማራለን እናንተም እነዚህን መረጃዎች ለማግኘት ቻናሌን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲሁም 🔔የደዉል ምልክቷን በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ኑ ከቴክኖሎጂዉ ጋር አብረን እንዘምን አመሰግናለሁ MULLER APP።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Hello Everyone My Name Is Mulualem Mulugeta. Iam From Hawassa Ethiopia. In This Channel I Release More Videos About Mobile Reviews, Latest Apps,New Tutorials, And More About Technology Please Subscribe My Channel To Get All Of This Informations And Follow Me On Social Medias. Thank You So Much All Of You.
GOD BLESS YOU