Welcome to the Havanh Tube. "HAVANH" Stands for Harmonizing Academic Ventures Across Nations Horizon. In this channel, we will mostly share information about Education, campus life, health Tips, National Exams and different departments at Ethiopian Universities and colleges, where you may have always dreamed of earning your degree.
እንኳን ወደ ሃቫን ቱብ በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል አብዛኛውን ጊዜ ስለ ትምህርት፣ ካምፓስ ሕይወት፣ ስለ ጤና፣ ስለ ተለያዩ ዲፓርትሜንቶች መረጃን ታገኙበታላችሁ። ስለ ዩኒቨርስቲዎችና ስለ ት/ት ህይወት ጠቃሚ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ወደ ዩትዩብ ቻናላችን በማቅናት ሰብስክራይብ በማድረግ ደውሉን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ። እናመሰግናለን።