Pana Tube(ፓና-ቱዩብ)

ፓና የግእዝ ቃል ሲሆን የቃል ክፍሉ ስም የሆነ በአማርኛ ሲፈታም ፋኖስ የሚል ትርጉም ያለው ቃል ነው፡፡ በዚህ ቱዩብ ቻነል የግራፊክስ ዲዛይን ፣ የቪድዮና ምስል ቅንብር፣ የዌብና ዴስክቶፕ አፕሊኬሽን ድቨሎፕመንት እንዲሁም ከኮምፒዩተር ጋር ተያያዥ የሆኑ አጫጭር ስልጠናዎችን ሙሉ ኮርሶች ይቀርቡበታል።
Pana’ is a Ge‘ez word, and its part of speech is a noun. When translated into Amharic, it means ‘Fanos’ (a torch or lantern). On this YouTube channel, you will find full courses and short tutorials related to graphics design, video and photo editing, web and desktop application development, as well as various computer-related topics.