ሮሃ ቴክሾው የኮምፒዩተር ሳይንስ ወሬዎችና ቱቶሪያሎች ለኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያውያን። ወቅታዊ የቴክኖሎጅ መረጃዎች፤ የቴክኒካል ድጋፎችና ስልጠናዎች ይሰጡበታል። የቴክ ዶክመንታሪዎች ይቀርቡበታል። የኮምቲዩተር ፕሮግራሚንግ ትምህርስት የሶፍትዌር አሰራር ስልጠናዎች እንደ ዲስክቶፕ፤ ዌብ እና የሞባይል መተግበሪያዎች የማበልጸግ ሂደት ትምህርት ይቀርብበታል። አዳዲስ የቴክኖሎጅ ውጤቶች ይቀርቡበታል።
Roha TechShow computer science talks and tutorials by Ethiopians to Ethiopians, we provide techtalks like  app demos, news updates, documentary and HowTos as well as tutorials on programming languages and technologies such as C++, C#, Java, PHP, Python, Full stack web development, Mobile application development, computer networking and communications etc.
ቤተሰባችን ይሁኑ። ሳብስክራይብ ያድርጉን። ለጓደኛዎ ያጋሩ። እናመሰግናለን።
YouToube: https://www.youtube.com/rohatechshow
Facebook: https://www.facebook.com/rohatechshow
Telegram: t.me/rohatechshow