መቅዲዬ ሚዲያ (Mekdiye media )

Welcome to the official YouTube channel of journalist Mekdes Debesay.

With over 8 years of experience on both international and local television, Mekdes now serves as a journalist and presenter on Abay TV. She has her own 2-hour airtime and leads programs such as Sadeg, Be Yalubet, and Weg ena Fetl, along with other popular entertainment shows, dramas, and features.

This channel is a space where important social and economic issues meet meaningful storytelling. From current affairs and in-depth features to lighthearted entertainment, we bring you content that informs, engages, and connects.

📺 Subscribe like & share to stay updated.

ጋዜጠኛ መቅደስ ደበሳይ ላለፉት 8 አመታት የተለያዩ አለም አቀፉ በሆኑ እና በሀገር ዉስጥ ባሉ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ ስታገለግል የቆየች ሲሆን፣ አሁን ደግሞ በአባይ ቲቪ ላይ የ2ሰአት የአየር ሰአት በመዉሰድ ሳድግ፣ ጉዞ፣ በያሉበት፣ ወግ እና ፈትል እንዲሁም ሌሎች መዝናኛ ድራማዎችና ቁም ነገሮች የምታዘጋጅ ጋዜጠኛ ናት።

ይህ መድረክ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዬችን፣ አዲስና ወቅታዊ ጉዳዬችን፣ መዝናኛዎችን የተለያዩ ዝግጅቶችን ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራርብ የሚያዘጋጅ የዩቱብ ገፅ ነዉ።

ይህን ገፅ ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።