Part Two Principles of Accounting & Financial Reporting Of Governmental Entities Part Two

Описание к видео Part Two Principles of Accounting & Financial Reporting Of Governmental Entities Part Two

እንኳን ወደ ማዕዶት ኢለርኒግ በሰላም መጡ:: በዚህ ቻናል ከ 2ኛ እስከ 4ኛ ዓመት ድረስ ያሉ የአካውንቲንግና ፋይናንስ ኮርሶች በጥልቀትና በስፋት በዩኒቨርስቲ መምህራንና ይተነትናሉ ፥ጥያቄዎች ይሰራሉ ይፈለጣሉ። በተጨማሪም ለውድ ተማሪዎችንና ፕሮፌሽናሎች ሊረዳና ሊጠቅም በሚችል መልኩ አዲሱ ዓለም ዓቀፍ የፋይናንስ ሪፓርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች (IFRS, IFRS for SMEs and IPSAS) ይሰጣል። በዚህ ቻናልም በኮምፒውተር በታገዘ እንዴት Financial Modelling መስራት እንደሚቻል እናሳያችኋለን ።
👉ውድ ቤተሰቦቻችን ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆኑ Subscribe ማድረግዎን እንዳይረሱ።
👉መልካም የሆነውን በኮመንትና የ 👍 button ነካ ያደረጉ ብርታት እንድትሆኑን::
🎯🔑ማዕዶት ኢለርኒግ። የርስዎ አካውንቲንግና ፋይናንስ በአማርኛ ቋንቋ ቱቶር
Welcome to Our e-learning channel Maedot e-learning! Our mission is to provide high-quality educational content to help you learn and grow. Our channel covers a wide range of topics, including video lectures on accounting and finance courses, IFRS and IAs tips, and Financial Modeling. Our videos are designed to be engaging and informative, with clear explanations and practical examples. Whether you're a student or a professional our channel has something for you.
In this video you will get a detailed discussion about the following key points

Комментарии

Информация по комментариям в разработке