📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ስትወለድ ሃብታም ነበርክ II You were Born Rich II Amharic Audio book

Описание к видео 📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ስትወለድ ሃብታም ነበርክ II You were Born Rich II Amharic Audio book

👉 🏆 ** ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ መፅሐፍ በድምፅ ** 🏆 👈

ውድ አድማጭ ተመልካቾቻችን ቻናላችን ተጨማሪ አጋዥ ስራዎችን መስራት ያስችለው ዘንድ እንድትደግፉን እንጠይቃችኋለን።በየትኛውም መጠን በመለገስ የተለየ ተፅዕኖ ማምጣት ይችላሉ። ለመለገስ፣ [ይህን የባንክ አካውንት ይጠቀሙ 1000298227707 CBE የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ። ጥረታችንን ስለተቀላቀሉ እናመሰግናለን—ማህበረሰባዊ መነቃቃት ላይ በየቀኑ የበኩላችንን ድርሻ እንድናበረክት የሚረዱን እንደ እርስዎ ያሉ ደጋፊዎች ናቸው። እናመሰግናለን፡፡

Join this channel to get access to perks:
   / @tedeltubeethiopia  
JOIN US ON TELEGRAM // https://t.me/tedeltube
#tedeltube #Ethiopia #dawitdreams #inspireethiopia I Daggy's Lifeclass I ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ I #DonkeyTube
#ImpactSeminars

Thank you for watching. Don’t forget to subscribe and hit the bell
for notifications every time I post a video:)


00:00:00 ስትወለድ ሃብታም ነበርክ
00:00:26 መቅድም
00:05:18 መግቢያ
00:18:09 ምዕራፍ አንድ፡- እኔ እና ገንዘብ
01:02:39 ምዕራፍ ሁለት ፡- ምን ያህል ይበቃል“
01:15:26 “በተተከልክበት ቦታ ላይ አብብ”
01:28:03 ምዕራፍ ሦስት፡- ምስል ሰሪው
01:31:38 ቄሱ እና ገበሬው
01:36:47 የመጀመሪያውን ወንበር ግንባታ
01:42:00 የግል ብልፅግና
02:01:30 ምዕራፍ አራት ፡- ፈጣሪ እንዲወስን ለፈጣሪ ተውለት
02:09:58 ዳዊት እና ጎልያድ
02:26:59 ምዕራፍ አምስት፡- ብልፅግናን በተስፋ መጠበቅ
02:29:47 የአምፖሉ ተረት
02:54:52 ምዕራፍ ስድስት ፡-የእርግብግቢት እና የስበት ህግ
03:05:09 አእምሮ/ሰውነት
03:16:48 እርግብግቢት እና አመለካከት
03:20:34 አእምሯዊ ማግኔት ሁን
03:22:12 የበሉጥ ፍሬ አናሎጂ
03:29:36 ተጨማሪ ሃሳብ ከተርጓሚው የመረጃ ቋት
03:33:11 ማመን ማየት ነው
03:35:28 የእውቀት መስኮት/አድማስ
03:36:52 ክፍት የሆነ አእምሮን እንያዝ
03:47:52 ምዕራፍ ሰባት ፡- የሚሆነውን የሚቀበሉ አደጋ ተጋፋጮች
03:51:04 የውሃ ዋናተኞች ቦርድ ምሳሌ
03:56:42 ወጣት ሚሊየነሮች
03:58:25 የተዋጊ ፓይለት ጥናት
04:07:11 ኢንቨስትመንት/የመዋእለ ንዋይ ፍሰት
04:21:40 ምዕራፍ ስምንት፡- የምላጭ ጠርዝ
04:31:19 የሚልት ካምፕቤል ድል
04:44:49 የመጀመሪያው ሰው ስራሽ ልብ
04:51:54 ማመሳሰል ወይም መቅዳት
04:55:56 ምዕራፍ ዘጠኝ፡- የኋልዮሽ አታስብ
04:55:56 የፖላሮይድ ካሜራ አናሎጂ
05:12:10 የፖቲ የመርከብ ሽርሽር
05:18:53 የ3-3-3 ታሪክ
05:30:39 ምዕራፍ አስር፡- የብልፅግና ቁስ የለሽ ህግ
05:47:23 በአዕምሮህ ውስጥ ያለውን የሃሳብ ቋጠሮ አስወግድ

#amharicaudiobooksfulllength #amharicaudiobooks

Комментарии

Информация по комментариям в разработке