Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw))

  • Bakos
  • 2015-03-26
  • 46062
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw))
  • ok logo

Скачать ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw)) бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw)) или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw)) бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝ 68:31 ታላቅ ትምህርት በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Kesis Dejene Shiferaw))

በእነ ቅዱስ ዳዊት፦ « ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ፤ በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሃቸው፤ » የተባለላት ሀገራችን እንዴት ናት? መዝ ፷፯፥ ፴፩ ፣ ፸፩ ፥፱ ፣ ፸፫ ፥፲፬። አባቶቻችን ሀገረ እግዚአብሔር ያሰኟት ሀገራችን ምን እየመሰለች ነው? እነ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የበቀሉባት ፥ እነ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የመነኑባት ፥ ተሰዓቱ ቅዱሳን የተጠለሉባት ኢትዮጵያ ይዞታዋ እንዴት ነው? የሚለውን ለመመለስ መጻሕፍትን ማገላበጥ ሊቃውንትን መጠየቅ የሚያስፈልግ አይመስለኝም። ነገራችን ሁሉ « ክምሬ ያለሽ መስሎሻል ፥ ተበልተሽ አልቀሻል ፤ ሆኗል። » በረከት ርቆናል ፥ ረድኤት ተለይቶናል። ይህም በሚበዛው መናገር እንጂ ፈጽሞ የለም ማለት አይደለም። የሃይማኖት ለዋጮች በዝተዋል ፥ በውስጥም በአፍአም አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ጠንክረዋል ፥ አሕዛብ ተበረታተዋል። « ኢትዮጵያ የክርስቲያን ደሴት » የሚለውን ለማጥፋት በሙሉ ኃይላቸው እየተረባረቡ ነው። « አቤቱ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ ፥ የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ ፤ » የሚለውም እየተፈጸመ ነው። መዝ ፸፰ ፥፩ ።
ስለዚህ አገራችንን የረሳን ሁሉ ቅዱስ ዳዊትን አብነት አድርገን « ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ ፤ ባላስብሽ ፥ ምላሴ ከጉሮሮዬ ትጣበቅ ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ አገሬን ባልወድድ ፤ » እንበል። መዝ ፩፻፴፮፥፭። እንደ ነህምያ በሀገር ፍቅር እንቃጠል። ነህምያ የአገሩን ጥፋት በሰማ ጊዜ አመድ ነስንሶ ከአመድ ላይ ተቀምጦ አለቀሰ ፥ ማቅ ለበሰ ፥ አያሌ ቀን አዘነ ፥ በሰማይም አምላክ ፊት ጾመ ፥ ጸለየ። ነህ ፩ ፥፬።
ስለ ሀገር ማሰብ ማለት፦ ስለ ወንዙና ተራራው ፥ ስለ ዳር ድንበሩ ብቻ አይደለም። ከዚህ ሁሉ ጋር ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያሰኛትን ታሪክ ፥ ሃይማኖት ፥ ሥርዓት ፥ ትውፊት ፥ ቅርስና ፥ ሕዝብ ማሰብ ማዘን ማልቀስ ያስፈልጋል ። ዋናው ነገር በሃይማኖት የሚፈስ እንባ ነው። ያን ጊዜ ጩኸታችን እስከ ራማ ድረስ ይሰማል።
ረ. ስለ ቤተ ክርስቲያናችን አንድነት እናልቅስ ፤
የቤተ ክርስቲያን አንድነት የሚመጣው « በእኔ እበልጥ፤ » መንፈስ አይደለም። « ካልተመለሳችሁ ፥ እንደዚህም ሕፃን ካል ሆናችሁ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም እነደዚህም ሕፃን ራሱን ዝቅ ያደረገ በመንግሥተ ሰማያት የሚበልጥ ይህ ነው፤ » በሚለው መንገድ ብቻ ነው። ማቴ ፲፰ ፥፫። ወንጌልም ቤተ ክርስቲያንም መንግሥተ ሰማያት ይባላሉ ።ሮሜ ፲፩ ፥፲፯። የግል ጥቅማችን እንዲጠበቅልን ቅድመ ኹኔታ በማስቀመጥም አይደለም። መቀበሉ እንደ ቀኖት ቢሰማንም ፥ እንደ ሆምጣጤ ቢመረንም « እኔ ይቅርብኝ ፥ እኔ ልጐዳ ፤» በማለት ነው። ክርስቶስ ሰውና እግዚአብሔርን ፥ ነፍስና ሥጋን ፥ ሰውና መላእክትን ፥ ሕዝብንና አሕዛብን አንድ ያደረገው፣ በመስቀል ላይ ቆስሎ ነው። ስለሆነም ክርስቶስ ለቆሰለላት ቤተ ክርስቲያን ትንሽ ትንሽ እንቁሰልላት። አባቶቻችን ቅዱሳን ብዙ ቆስለውላታል ። የእነርሱ ልጆች ነን ካልን አሠረ ፍኖታቸውን እንደተሰጠን ጸጋ መጠን እንከተል። ሁላችንም ራሳችንን እንመርምር። በሌላ ዓይን ያለውን ጉድፍ ሳይሆን በእኛ ውስጥ የተተከለውን ትልቅ ምሰሶ እንመልከት። የወጭቱን ላዩን ሳይሆን ውስጡን እናጥራ፥ያን ጊዜ ውጪውም ይጠራል። ማቴ ፯ ፥፩ ፣ ፳፫ ፥ ፳፭። የቤተ ክርስቲያኒቱ ችግር ከተፈታ የአገሪቱም ችግር ይፈታል። የትዳራችንም የልጆቻችንም ችግር ይፈታል። በመሆኑም አስቀድመን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን እናልቅስ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    “የሚሳኤልና የድሮን ማዕበል”፣ ለ4ኪሎ የተላከው ማስጠንቀቂያ፣ OLAና ጃዋር ስለ አርሲው ጭፍጨፋ፣ በአፋር የድሮን ጥቃት| ETHIO FORUM
    2 часа назад
  • የእግዚአብሔር መማፀኛ ኦሪት ዘጸአት 17:8-16 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    የእግዚአብሔር መማፀኛ ኦሪት ዘጸአት 17:8-16 በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    10 лет назад
  • Третий день “Ярости”: Трампа
    Третий день “Ярости”: Трампа "крупно подставили”, Путин предлагает уступки /№1103/ Юрий Швец
    10 часов назад
  • 100 первых глаголов Иврита. Которые дают в ульпане.
    100 первых глаголов Иврита. Которые дают в ульпане.
    2 недели назад
  • Նոր երկրներ են մտնում պատերազմի մեջ. Իրավիճակը ավելի է լարվում
    Նոր երկրներ են մտնում պատերազմի մեջ. Իրավիճակը ավելի է լարվում
    23 часа назад
  • ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    3 часа назад
  • የምንአለበት መዘዝ በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Melake Selam Kesis Dejene Sheferaw)
    የምንአለበት መዘዝ በመላአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው (Melake Selam Kesis Dejene Sheferaw)
    11 лет назад
  • መላከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው -
    መላከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው - "እግዚአብሔር ይጠብቀኛል የሚያሳጣኝም የለም።"
    12 лет назад
  • Самая красивая музыка в мире🌺Самая красивая весенняя мелодия🌿Музыка Сергея Грищука #2
    Самая красивая музыка в мире🌺Самая красивая весенняя мелодия🌿Музыка Сергея Грищука #2
    1 день назад
  • Горящие базы США, удар по авианосцу, что будет с Украиной? Военные сводки 02.03.2026
    Горящие базы США, удар по авианосцу, что будет с Украиной? Военные сводки 02.03.2026
    23 часа назад
  • ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    8 лет назад
  • Ракетный удар США по россиянам? / Взрывы в столице
    Ракетный удар США по россиянам? / Взрывы в столице
    4 часа назад
  • Евсеев: Иран выгнал США из Персидского залива
    Евсеев: Иран выгнал США из Персидского залива
    12 часов назад
  • ሰበር ዜና የካቲት 23/2018 ምሽት Ethiopian news today Mon, Mar 2/2026
    ሰበር ዜና የካቲት 23/2018 ምሽት Ethiopian news today Mon, Mar 2/2026
    13 часов назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 1, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 1, 2026
    1 день назад
  • Melake Selam Kesis Dejene Shiferaw Weyolegne (ወዬልኝ )
    Melake Selam Kesis Dejene Shiferaw Weyolegne (ወዬልኝ )
    13 лет назад
  • А что с лицом случилось? Мы же все знаем, кто будет следующим! Хаменеи соврать не даст
    А что с лицом случилось? Мы же все знаем, кто будет следующим! Хаменеи соврать не даст
    14 часов назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН БУДЕТ БИТЬ ПО БАЗАМ НАТО В ЕВРОПЕ? #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН БУДЕТ БИТЬ ПО БАЗАМ НАТО В ЕВРОПЕ? #новости #одиндень
    2 часа назад
  • ለፍርድ የሚመጣው ማን ነው? ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    ለፍርድ የሚመጣው ማን ነው? ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    10 лет назад
  • ШЕЙТЕЛЬМАН:
    ШЕЙТЕЛЬМАН: "А вот теперь начнется". Чем "удивил" Иран, от чего открестился Трамп, Израиль, Путин
    7 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com