ቢሮ ለማደር የተገደደው የመንግስት ሰራተኛ ፤ የቤት እቃ እስከ መሸጥ ደርሰናል።

Описание к видео ቢሮ ለማደር የተገደደው የመንግስት ሰራተኛ ፤ የቤት እቃ እስከ መሸጥ ደርሰናል።

በዚህ ቪዲዮ ከተካተቱት ውስጥ፦ ለወራት ደሞዝ አልተከፈለንም፤ ቀለበታችንንና የቤት እቃችንን ለመሸጥ ተገደናል፤ ቢሮ ለማደር የተገደዱበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ ባልና ሚስት ወደ የቤተሰቦቻቸው እስከመሄድ ደርሰዋል እና የመሳሰሉት ጉዳዮች ተዳሰዋል። ለበለጠ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የሐሜተኞቹ Podcast ቤተሰብ ይሁኑ!
#funny #abiyahmed #salaryincrease #inflation #ethiopiannewyear #2017 #ebs #seifuonebs #commedian

Комментарии

Информация по комментариям в разработке