Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church

  • Ethiopian AG 6K Church
  • 2026-01-03
  • 175
አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church
  • ok logo

Скачать አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church

አስተውሉና አድርጉ! - ፓስተር የኔወርቅ | Ethiopian AG 6K Church
የዕለቱ አገልጋይ ፦ | ፓስተር የኔወርቅ |

የስብከቱ ርዕስ፡ አስተውሉና አድርጉ!
የስብከቱ ክፍል፡ ሮሜ 13፡11-14

11ዘመኑን በማስተዋል ይህን አድርጉ፤ ከእንቅልፋችሁ የምትነቁበት ጊዜ
አሁን ነው፤ መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን ወደ እኛ
ቀርቧልና። 12ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። ስለዚህ የጨለማን
ሥራ ጥለን፣ የብርሃንን ጦር ዕቃ እንልበስ። 13በቀን እንደምንመላለስ
በአግባብ እንመላለስ። በጭፈራና በስካር አይሁን፤ በዝሙትና በመዳራት
አይሁን፤ በክርክርና በቅናትም አይሁን። 14ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ
ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ
አትመቻቹለት።

በዚህ የምንባብ ክፍል ውስጥ እንደክርስቲያን - በዋናነት 3 ነገሮች እንድናደርግ ያዘናል

1/ ዘመኑን አስተውሉ! - ቁ. 11-12ሀ
 በምድራዊው የጊዜ አቆጣጠር ኔሮ በሚባል የሮም ገዢ ስር ሆነው
ቀደም ካለው ጊዜ አንጻራዊ ሰላም የነበረበት - አይሁድና አህዛብ አንድ
ላይ በወንጌል እውነት አንድ የሆኑበት ጊዜ ነበር - ይህ ነጻነት ለ7
ዓመታት ብቻ የሆነ ቢሆንም2
 ነገር ግን ጳውሎስ ዘመኑ እንዲያስተውሉ የፈለገው በዋናነት
ክርስቶስ በመጣበትና ዳግም ተመልሶ በሚመጣበት መካከል ያለ ዘመን
መሆኑን ነው! በመካከል ያለ ዘመን! እንደሆነ እንዲያስተውሉ ነው!
ለዚህም ነው
 ከእንቅልፋችሁ የምትነቁበት ጊዜ አሁን ነው፤ ንቁ … ተነሱ …. ለምን
o ሌሊቱ አልፏል፤ ቀኑም ጀምሯል፣

መንፈሳዊ እንቅልፍ ውስጥ ከቆየን ሞት አለ ! በቀን መተኛት ..!
 መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን/ዛሬ/ ወደ እኛ ቀርቧል።
o የክርስቶስ ዳግም መምጣት ልክ የንጋት ብርሃን ወደ ሙሉ ቀን ብርሃን
እንደሚፈጥን እንዲሁ እየፈጠነ ስለሆነ - ዘመኑን አስተውሉ - ንቁ
o በቀን እንደምንመላለስ በአግባብ የምንመላለስበት ዘመን ነው!
እኛም ከ2000 ዓመት በኋላም በዚሁ በመካከል ባለ ዘመን ውስጥ ብንሆንም ግን
በተለይ የእኛ ዘመን
የማህበራዊ ድህረ-ገጽ ዘመን፣

በተለይም አሁን አሁን የሰው ሰራሽ አስተውሎት አየሩን የሞላበት - AI
በመንፈሳዊውንም ሆነ በማህበራዊውን ህይወት ውስጥ ያለው ጣልቃ ገብነት
በጣም ሰፊ ሆኗል፡፡
የሰው ልጆችን ገደብ የለሽ ፍላጎት - ክፉ ምኞት የሚያጠግብ ጥበብ ሆኗል
ለምሳሌ - ጓደኛ - እጮኛ - ልጅ … ጸሎት፣ ኢየሱስ ክርስቶስ
2/ የጨለማን ሥራ ጣሉ - ቁ. 12ለ-13
 በጭፈራና በስካር አይሁን፤
 በዝሙትና በመዳራት አይሁን፤
 በክርክርና በቅናትም አይሁን፤3
o እራስን መግዛት የጎደለው - ልቅነት የሞላበት የህይወት መንገድ ማለት ነው!
o መጠን በሌለውና ስነምግባር በጎደለው ሁኔታ በነገር ሁሉ እራስ የማርካት ጥልቅ
ፍላጎት የሚነዳው የህይወት መንገድ ነው!
ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ አትመቻቹለት - ቁ.14
3/ የብርሃንን ጦር ዕቃ ልበሱ - ቁ. 14
 በቀን እንደምትመላለሱ በአግባብ ተመላለሱ - ለምሳሌ ዛሬ የሌሊት ልብሳችሁን ….
 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤
o ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት እንልበሰው?
1/ እምነትንና ፍቅርን እንደ ጥሩር ለብሰን፣ የመዳንን ተስፋ እንደ ራስ ቍር ደፍተን፣
1ተሰሎ.5፡1-11
2/ ቅዱስ ቃሉን በውስጣችን በማኖርና የመንፈስ ቅዱስን ህብረት መጠበቅና ምሪቱን
መከተል - ዮሐ. 14፡15-21/ዮሐ. 16፡13
ማጠቃለያ
ከላይ ያየነው የቃል ትዕዛዝ - ዳግም የተወለደ ክርስቲያንን ሁሉ ይመለከታል . . .
እኛ አሁን ያለነው
ክርስቶስ በመጣበትና ዳግም ተመልሶ በሚመጣበት መካከል ባለ ዘመን ውስጥ ነን!
መዳናችን መጀመሪያ ካመንበት ጊዜ ይልቅ አሁን ወደ እኛ ቀርቧል!
ዘመኑን አስተውሉ - ከእንቅልፍ ንቁ - የጨለማ ስራን ጣሉ - በቀን
እንደሚመላለስ በአግባብ ተመላለሱ - የብርሃንን ጦር ዕቃ ልበሱ - ክርስቶስ
ኢየሱስን ልበሱ!
ክርስቶስ የክብር ልብሳችን * * ክርስቶስ የሞገስ ልብሳችን *
ክርስቶስ የሃይል ልብሳችን * * ክርስቶስ የጸጋ ልብሳችን *
ክርስቶስ የማናውልቀው ልብሳችን *

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ኢየሱስ ወዴት አለ? - Wʜᴇʀᴇ ɪs Jᴇsᴜs? - ፓስተር መርጋ አብዲሳ | Eᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ AG 6K Cʜᴜʀᴄʜ
    ኢየሱስ ወዴት አለ? - Wʜᴇʀᴇ ɪs Jᴇsᴜs? - ፓስተር መርጋ አብዲሳ | Eᴛʜɪᴏᴘɪᴀɴ AG 6K Cʜᴜʀᴄʜ
    1 месяц назад
  • የሚገርም አምልኮ መዝሙር ተለቀቀ ||ህክምናዬ የኔ መድኃኒት|| Hikmnaye zemary Tilahun Goa new Live Worship
    የሚገርም አምልኮ መዝሙር ተለቀቀ ||ህክምናዬ የኔ መድኃኒት|| Hikmnaye zemary Tilahun Goa new Live Worship
    2 месяца назад
  • አገልግሎታችንን እንዴት እንፈጽም? | መጋቢ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ - Ethiopian AG 6K Church
    አገልግሎታችንን እንዴት እንፈጽም? | መጋቢ ሐዋርያው መርጊያ አብዲሳ - Ethiopian AG 6K Church
    2 месяца назад
  • ወደ ጌታ መመለስ ይሻለናል/ከጌታ ቤት ለጠፋችሁ  ነብይ ጥላሁን #jesus #habesha  #kingdomsound #halwot #ebs#tilahuntsegaye
    ወደ ጌታ መመለስ ይሻለናል/ከጌታ ቤት ለጠፋችሁ ነብይ ጥላሁን #jesus #habesha #kingdomsound #halwot #ebs#tilahuntsegaye
    5 дней назад
  • አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle
    አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle
    17 часов назад
  • የመኖራችሁን Purpose ለማግኘት አካሄዳችሁን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጉ |  Make your way with God | Tilahun Tsegaye
    የመኖራችሁን Purpose ለማግኘት አካሄዳችሁን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጉ | Make your way with God | Tilahun Tsegaye
    10 дней назад
  • Թույլ մի տուր` գողը գողանա - Արմեն Լուսյան | 01.03.2026
    Թույլ մի տուր` գողը գողանա - Արմեն Լուսյան | 01.03.2026
    Трансляция закончилась 2 дня назад
  • እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025
    እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025
    3 месяца назад
  • ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth
    ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው? ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth
    2 месяца назад
  • የቢሊኒየሩ ልጅ ፈተናዎችን ሁሉ ይወድቅ ነበረ ፤ የፅዳት ሠራተኛዋ ሙሉ ሰው እንዲሆን እስከረዳችው  ድረስ! A Janitor Changed His Life
    የቢሊኒየሩ ልጅ ፈተናዎችን ሁሉ ይወድቅ ነበረ ፤ የፅዳት ሠራተኛዋ ሙሉ ሰው እንዲሆን እስከረዳችው ድረስ! A Janitor Changed His Life
    2 месяца назад
  • Berhane Wongel Evangelical Church
    Berhane Wongel Evangelical Church
    Трансляция закончилась 2 дня назад
  • ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ | ፓስተር መርጋ አብዲሣ - Ethiopian AG 6K Church
    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ | ፓስተር መርጋ አብዲሣ - Ethiopian AG 6K Church
    2 месяца назад
  • ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ  መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵
    ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵
    4 года назад
  • “ እንደአለመታደል ሆኖ እቅበተ እምነት በግለሰቦች እጅ መውደቁን አያለሁ “ ጳውሎስ ፈቃዱ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ paulos Fekadu interview
    “ እንደአለመታደል ሆኖ እቅበተ እምነት በግለሰቦች እጅ መውደቁን አያለሁ “ ጳውሎስ ፈቃዱ በምኩራብ ሾው ያደረገው ቆይታ paulos Fekadu interview
    2 месяца назад
  • የሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur  _ Yarock
    የሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur _ Yarock
    5 лет назад
  • ድንቅ ትምህርት
    ድንቅ ትምህርት " የጠላትን መሳሪያዎች ማወቅ " || በፓስተር ሜርሲ መስፍን || FGIC Atlanta
    2 месяца назад
  • የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች #pastor Dawit Molalgn funny stage speeches
    የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቂኝ የመድረክ ንግግሮች #pastor Dawit Molalgn funny stage speeches
    4 месяца назад
  • አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu  #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible
    አግዚአብሔር አድል ሰቶናል || Yonatan aklilu #protestantreformation #biblestudy #jesus #amharicbible
    2 недели назад
  • Podcast with my son  - EP1
    Podcast with my son - EP1 "MY FATHER’S SPITTING IMAGE". ቁጭ እንደ አባቴ
    1 день назад
  • መዘግየት ሲያጋጥም በ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
    መዘግየት ሲያጋጥም በ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
    9 дней назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com