አለመሳቅ አይቻልም! | ዙም ባልትና ጭውውት| New Zoom Baltena series sitcom | ተከታታይ ሲትኮም | Season 1 EP 1

Описание к видео አለመሳቅ አይቻልም! | ዙም ባልትና ጭውውት| New Zoom Baltena series sitcom | ተከታታይ ሲትኮም | Season 1 EP 1

#besintu_sitcom #ethiopianmovie #ethiopian #ethiopiancomedy#betoch#ethiopianentertainement#New Amharic movie 2024
ሀገር በቀል ከሆኑት የኢትዮጵያውያን እሴቶች መካከል እድር/ባልትና ተጠቃሾች ናቸው፣ በዚህ ተከታታይ ሲትኮም በአንድ ባልትና ውስጥ የታቀፉ እናቶቻችን ፣ ዘመን አመጣሹን zoom video communication ለሳምንታዊ ስብሰባቸዉ ለመጠቀም ሲውተረተሩ ይታያል። ቴክኖሎጂውን ለመላመድ ያለው ፈተና ፣ ሃላፊነታቸውን ለመወጣት እና የባልትናዉን ተግዳሮቶች ለመፍታት የሚይዟቸው የተለያዩ አቋሞች እንዲሁም ሃሳባቸዉን አሸናፊ ለማድረግ የሚያደርጉት እሰጣ ገባ የዚህ ሲትኮም ድምቀት ነው። ባልትና፣ የተለያየ እይታ ያላቸው እናቶቻችን እና ቴክኖሎጂ ፊት ለፊት ተፋጠዋል መጨረሻቸው ምን ይሆን ተከታተሉን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке