ETHIOPIA : ስኳር ድንች የስኳር በሽታን ለማስታገስ ( sweet potato for diabetes )

Описание к видео ETHIOPIA : ስኳር ድንች የስኳር በሽታን ለማስታገስ ( sweet potato for diabetes )

Subscribe : ኑሮን በዘዴ    / @ኑሮንበዘዴ   ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡

የስኳር ህመም በኢንሱሊን ማጠር እና በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከልክ በላይ በመብዛት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ብዙ የስኳር በሽታ አይነቶች ቢኖሩም በጣም የተለመዱት ታይፕ 1፣ ታይፕ 2 እና በእርግዝና ጊዜ የሚኖር የስኳር በሽታ ናቸው፡፡
ይህ በሽታ ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው። የዚህ ችግር መንስሄው ከቆሽት (pancreas) የሚመነጨው አንሱሊን (insulin) የተባለው ሆርሞን (ንጥረ ነገር) ጭራሽ መጥፋቱ ወይም መጠኑ መቀነሱ፤ ወይም ደግሞ የሚያከናውነው ሥራ ሲሰናከል ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке