Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть “የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

  • endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
  • 2025-07-24
  • 21898
“የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ  የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር
  • ok logo

Скачать “የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно “የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку “የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео “የከተማው መናኝ” ኤልያስ መልካ የፍቅር ሕይወት በጨረፍታ! ቆይታ ከይነገር ጌታቸው ጋር

በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊኮች ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት፣ ነጩ ሕንፃ አጠገብ፣ መቅድም ኢትዮጵያ ቢሮ ሲሆን፣ የመገኛ ቦታው Google Map link:-

https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTte...

ለበለጠ መረጃ:- 0976066720 / 0900651010 ይደውሉ!

በቴሌግራም ቻናላችንም ቤተሰብ ይሁኑን:-
https://t.me/ZagolBookBank1

Join this channel to get access to perks:
   / @endalegetamultimedia  

ይህ ቻናል ይበልጡኑ በኢትዮጵያ ሥነጽሐፍ፣ ታሪክ እና ፎክሎር እንዲሁም በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ነው። ጻሕፍት ለንባብ ባበቋቸው መጻሕፍት ዙርያ ከአንባብያን ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶችና ሙያዊ ሙግቶች ይቀርቡበታል:: ትንታኔዎች፣ ሀተታዎች እና ትውስታዎች ይስተናገዱበታል። አዝናኝነትና አስተማሪነት የሚስተዋልባቸው የሕይወት ተሞክሮዎች ይተላለፉበታል። በተጨማሪም ንባብና አንባቢ እንዲወዳጁ ጥረት የሚያደርጉ ግለሰቦችና ተቋማት ይበረታቱበታል።

ቻናሉ በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተከፈተ ሲሆን፣ ደራሲው ከ14 በላይ ልቦለድና ኢልቦለድ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል። ከእነዚህም መካከል "ከጥቁር ሰማይ ስር"፣ "ዛጎል"፣ "ደርሶ መልስ"፣ "ኬርሻዶ"፣ "ማእቀብ" እና "በአሉ ግርማ ህይወቱና ስራዎቹ" ይጠቀሳሉ።

ደራሲው በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን፣ ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የተሰኘውን የበጎ አድራጎት ድርጅት የመሠረተ እና በሥራ አስኪያጅነት እየመራ ያለ ሲሆን፣ ባንኩ ከተመሠረተ ከየካቲት 2013 - የካቲት 2016 ዓ.ም ከ41,000 (ከአርባ አንድ ሺህ) በላይ መጻሕፍትን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ ቤተእምነቶችና ለህዝብ ቤተ ንባቦች በነጻ አዳርሷል።

ኑ!

በቻናሉ አማካይነት ቤተሰብ እንሁን። አገራችንንና ማንነታችንን አጮልቀን እንይበት!
እንወዳጅበት!
እንማከርበትም!

Subscribe Here:-

   / @endalegetamultimedia  

Join My Additional Channels:-

   / @misalecinemaምሳሌሲኒማ  

   / @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች  

📌Follow us on TikTok!

https://www.tiktok.com/@endalegetamul...

📌Join our Facebook group!

https://www.facebook.com/profile.php?...

📌Join us on Telegram!

https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

📌Drop an email
zagolbookbank@gmail.com
📌Call on:-
+251900651010 or
+251976066720

#yineger_getachew #elias_melika #endalegetakebede #endalegetamultimedia #endalegeta #doctor_firdawek_mamo #yordanos_almaz_seifu #እንዳለጌታከበደ #ነገረመጻሕፍት #እንዳለጌታ_ከበደ #ነገረ_መጻሕፍት #ethiopia #adwa #ethiopiareads #endale #ዛጎልየመጻሕፍትባንክ #ዛጎል #zagol #zagolbookbank #ethiopianwriters #ethiopianauthor #ehiopianmusic #readingculture #folklore #ethiopianfolklore #book #reading #story #history #ethiopianhistory #alemayehugelagay

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • “ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia
    “ታቦተ ፅዮንን ፍለጋ” ለምን አደናጋሪ ሆነ? ቆይታ ከመምህር ዳንኤል ሠይፈሚካኤል (ረ/ፕሮፌሰር) ጋር! @endalegetamultimedia
    7 дней назад
  • ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry
    ሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ):- ተንከራታቹና ሀቀኛው ባለቅኔ! ተጋባዥ አቅራቢ:- ሚካኤል ሽፈራው (አርክቴክት) @endalegetamultimedia #poetry
    8 месяцев назад
  • ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ  | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka
    ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka
    1 год назад
  • አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books
    አስቂኝ የልጅነት ትዝታዎች እና አንዳንድ የማይረሱ አስገራሚ መምህራን! ቆይታ ከጋሽ ዓለም እሸቱ ጋር! ክፍል -1 @endalegetamultimedia #books
    6 месяцев назад
  • መንፈሳዊ አባት •• የሚባል የለም??????!!!!!!!!!!!
    መንፈሳዊ አባት •• የሚባል የለም??????!!!!!!!!!!!
    3 месяца назад
  • አሜሪካ ጉድ ሆነች | ሃያሏ ቀለለች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    አሜሪካ ጉድ ሆነች | ሃያሏ ቀለለች ተረክ ሚዛን Salon Terek
    14 часов назад
  • የባሰው መጣ‼️ በሳቅ ይገላል‼️ የምግበይ ጉድ ተዘረገፈ‼️ የዶ/ር በለጠ ማስጠንቀቂያ‼️
    የባሰው መጣ‼️ በሳቅ ይገላል‼️ የምግበይ ጉድ ተዘረገፈ‼️ የዶ/ር በለጠ ማስጠንቀቂያ‼️
    Трансляция закончилась 18 часов назад
  • ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube
    ይህንን ሳታውቁ አታግቡ! ቆይታ ከትዕግሥት ዋልተንጉሥ ጋር! @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #booktube
    5 месяцев назад
  • ዳጣ ክፍል 71
    ዳጣ ክፍል 71
    1 час назад
  • የኤልያስ መልካ የመጨረሻ ሰዓታት @taemmedia @taempodcast ጣዕም ሚዲያ
    የኤልያስ መልካ የመጨረሻ ሰዓታት @taemmedia @taempodcast ጣዕም ሚዲያ
    1 год назад
  • በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ
    በድግምትና በመተት አይደለም በችሎታየ ነው የማድነው -ወጣቱ የባህል ሐኪም ጥበቡ
    8 месяцев назад
  • በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube
    በአንዲት ግጥም ሰበብ በመንግሥት ዓይን ውስጥ የገባው ደራሲ! ቆይታ ከጋሽ ጌታቸው በለጠ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #booktube
    6 месяцев назад
  • የከተማው መናኝ፦ ኤልያስ መልካ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት
    የከተማው መናኝ፦ ኤልያስ መልካ | የታዳሚያን ውይይት | ሕንጸት
    4 года назад
  • አዲስ ለገሰ ፡ ለቴዲ ታደሰ ልዩ አድናቆት ነው ያለኝ | Addis Leggese
    አዲስ ለገሰ ፡ ለቴዲ ታደሰ ልዩ አድናቆት ነው ያለኝ | Addis Leggese
    10 дней назад
  • Ethiopia - ኢራን ከባድ ውሳኔ ወሰነች | ጉዱ ሊለይ ነው
    Ethiopia - ኢራን ከባድ ውሳኔ ወሰነች | ጉዱ ሊለይ ነው
    1 час назад
  • 🛑አስገራሚው የግድያ ሙከራ❗የወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው ያልተነገረ ታሪክ❗/Mekoya/መቆያ/Derg History
    🛑አስገራሚው የግድያ ሙከራ❗የወ/ሮ ውባንቺ ቢሻው ያልተነገረ ታሪክ❗/Mekoya/መቆያ/Derg History
    1 год назад
  • እድሜሽን እንደ ህንድ ፊልም ያርዝመው - ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    እድሜሽን እንደ ህንድ ፊልም ያርዝመው - ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    2 года назад
  • ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች  | አንዱአለም አራጌ  | #tireka #ትረካ #ethiopia  #amharicbooks #ታሪክ
    ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
    7 месяцев назад
  • ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን
    ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን
    1 год назад
  • የከተማው መናኝ | Yeketemaw Menagn
    የከተማው መናኝ | Yeketemaw Menagn
    6 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com