🔴 ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ ሙሉ ፊልም Aba Yostos Orthodox Tewhido Film Ethiopis Tube

Описание к видео 🔴 ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ ሙሉ ፊልም Aba Yostos Orthodox Tewhido Film Ethiopis Tube

✝️ #አባ_ዮስጦስ (ዝምተኛው መነኩሴ) ✝️
~እኒህ ደግ ግብጻዊ አባት ካረፉ እነሆ (ታኅሣሥ 10) 48 ዓመት ሞላቸው::
~ጻድቁ ከተደነቀ ዝምታቸው ባሻገር "አሁን ስንት ሰዓት ነው?" በሚል ድንገተኛ ጥያቂያቸው ይታወቁ ነበር::
~ለቀዳሚው ሊቀ ዻዻሳት አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊም ቅርብ ወዳጅ ነበሩ ይባላል::
~አባ ሺኖዳም "እግዚአብሔር አባ ዮስጦስን በ20ኛው ክ/ዘ ያመጣቸው በ4ኛው መቶ ክ/ዘ የነበሩ ቅዱሳንን ሕይወት በገሃድ ለማሳየት ነው" ማለታቸውም ይነገራል::
የአባ ዮስጦስ በረከትም በእኛ ላይ ይደርብን:: አሜን::

ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке