Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic

  • ማርቆስ በማለዳ ንቁ
  • 2022-12-16
  • 69477
10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic
  • ok logo

Скачать 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች ከነትርጉማቸው/ biblical girls name with their meaning in Amharic

ለልጄ ስም ማን ብዬ ላውጣ ? 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው


🔴ሄመን
ትርጓሜ ➢ ረከብኩ ስእለትየ ( የለመንኩትን አገኘው )

የእመቤታች፡ስድስተኛ፡አያቶች፡የቴክታ፡እና፡በጥረቃ፡ልጅ፡እና ፡አምቦሳዎች፡ተብለው፡በራእይ፡ከተገለጡ፡እንስት፡አንዷ፡ናት ።

🔴ኤሉል
ትርጓሜ ➢ የዕብራውያን መስከረም ወር ነው ።

በዚህ፡ወር፡መባቻ፡አይሁድ፡ሾፋር፡የተባለ፡ቀንደ፡መለከት ፡የመንፋት፡ልማድ፡አላቸው። መስከረም፡ለተወለደች፡ሴት፡ልጅ ፡ሁነኛ፡ስም፡ነው።

🔴ሕልዳና
የቲቁዋ ልጅ እና የሴሌም ሚስት ነበረች።

በመጽሐፍ ቅዱስ ከሚታወቁት ነበይት ተብለው ከተጠሩ ጥቂት ሴቶች አንዷ ናት። ( 2ኛ ነገ 22፥14 )

🔴ሲፓራ
ትርጓሜ ➢ ርግብ ማለት ነው ።

የሙሴ ሚስት እና የኢትዮጵያዊው ዮቶር (ራጉኤል) የመጀመሪያ ልጅ ናት ።

🔴ዮዓዳን
ትርጓሜ ➢ ከእግዚአብሔር የሆነ ደስታ ማለት ነው ።

የንጉሥ አሜስያስ ሚስት የሆነች የኢየሩሳሌም ሴት ናት ። (2ኛ ነገ 14፥2)

🔴ግእዛዊት
ነፃነት ለሚለው ተለዋጭ ስም ሊሆን ይችላል ።

የመጀመርያ ልጅ ከሆነች ቋንቋውን የምታውቅና የምትወድ እንድትሆን ከተመኘንላትም ተስማሚ ምርጫ ነው ።

🔴ሄርሞን
ትርጓሜ ➢ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው ።

የንጉሥ ሳኦል ልጅ ናት ። (2ኛ ሳሙ 21፥8)

🔴ዮሐና
ትርጓሜ ➢ እግዚአብሔር ግሩም ነው ማለት ነው ።

የሄሮድስ አዛዥ የኩዛ ሚስት ፣ ከሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት እንስት አንዷ እና ትንሣኤው አስቀድሞ ከተገለጠላቸው ሦስቱ እንስት አንዷ ናት ። (ሉቃ 8፥3)

🔴አቢግያ
ትርጓሜ ➢ የአባት ደስታ ማለት ነው ።

ቀድሞ የናባል በኋላ ደግሞ የንጉሥ ዳዊት ሚስት ሆናለች ። በመጽሐፍ ቅዱስ አእምሮዋ የተመሰገነላት ብቸኛ ሴት ናት ። (1ኛ ሳሙ 25፥3)

🔴ዲቦራ
ትርጓሜ ➢ ንብ ማለት ነው ።

ነቢይትና በእስራኤል ትፈርድ የነበረች መሪ(መስፍንት) ናት ። የሴቶች ጥንካሬ እና ሥልጣን ተምሳሌት ናት ። (መሳ 4፥5)

ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን || ዘማሪ ገብረዮሃንስ ገ/ፃድቅ || ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ || ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ || ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ || ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ || ዘማሪ ዘአማኑኤል ይነሱ || ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ || ሊ.መ ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ዘማሪ ዲ/ን ኢዮብ ካሳ || ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን



#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #orthodox_mezmur_lyrics #ኪዳነምህረትእናቴ
original sound - orthodox_mezmur_lyrics

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ያልሰማችኋቸው አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች። Kesis Ashenafi
    ያልሰማችኋቸው አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች። Kesis Ashenafi
    5 лет назад
  • የሴት ልጅ መፃፍ  ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው baby  girl biblic name lists
    የሴት ልጅ መፃፍ ቅዱሳዊ ስሞች ከነ ትርጉማቸው baby girl biblic name lists
    2 года назад
  • የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !! @donkeytube.eshetumelese @donkeytubekids 2022 #ድንቅልጆች #denqlejoch #denklejoch
    የዛሬዋ አስደነገጠችኝ !! @donkeytube.eshetumelese @donkeytubekids 2022 #ድንቅልጆች #denqlejoch #denklejoch
    3 года назад
  • አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle
    አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle
    9 часов назад
  • ✅ በተክሊል ለመጋባት መስፈርቱ ምንድን ነው
    ✅ በተክሊል ለመጋባት መስፈርቱ ምንድን ነው
    4 месяца назад
  • ፸ ምስጢራዊ ስሞች  #ልዩ ትርጉም ያላቸው መጽሐፍ ቅዱስአዊ ስሞች ለልጀዎ!#duet #africa #ኢቢኤስ #ebs
    ፸ ምስጢራዊ ስሞች #ልዩ ትርጉም ያላቸው መጽሐፍ ቅዱስአዊ ስሞች ለልጀዎ!#duet #africa #ኢቢኤስ #ebs
    1 год назад
  • ምርጥ 20 ያልተለመዱ መንፈሳዊ ስሞች ለሴት ልጅዎ ከነትርጉማቸው (20 unusual Christian baby girl names with meanings)
    ምርጥ 20 ያልተለመዱ መንፈሳዊ ስሞች ለሴት ልጅዎ ከነትርጉማቸው (20 unusual Christian baby girl names with meanings)
    1 год назад
  • ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
    ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
    1 год назад
  • ⭕️
    ⭕️ " የዴዚና የአሌክስ ልጅ ፆታው ታወቀ!! - አሌክስ የወንድ ልጅ አባት ሆነ!!❤️❤️"@ebstvWorldwide@ArtsTvWorld@seifuonebs
    10 часов назад
  • መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ልጅ ስሞች @ShemmaTUBE1 #babiesname#orthodoxnames2024#orthodoxmezmur #ethiopian#ፆም#neseha
    መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ልጅ ስሞች @ShemmaTUBE1 #babiesname#orthodoxnames2024#orthodoxmezmur #ethiopian#ፆም#neseha
    1 год назад
  • 40 sweet biblical names for baby girls /40 ለ ሴት ልጆችዎ ተወዳጅ ና ያልተለመዱ  የመፅሃፍ ቅዱስ ስሞች
    40 sweet biblical names for baby girls /40 ለ ሴት ልጆችዎ ተወዳጅ ና ያልተለመዱ የመፅሃፍ ቅዱስ ስሞች
    1 год назад
  • 👉[ጣፋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴት ልጅዎ] #tmc #eotc #ተዋህዶ
    👉[ጣፋጭ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለሴት ልጅዎ] #tmc #eotc #ተዋህዶ
    2 года назад
  • ለሴት ልጅ ስም ለማውጣት | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ምርጥ 50 የሴት ልጅ ስሞች | Top 50 Bible girls name | Ethiopia
    ለሴት ልጅ ስም ለማውጣት | መፅሀፍ ቅዱሳዊ ምርጥ 50 የሴት ልጅ ስሞች | Top 50 Bible girls name | Ethiopia
    1 год назад
  • #50_የተመረጡ_ጣፋጭ_የግዕዝ_ስሞች_ለልጅዎ #sarem #ስም #ስሞች #derenews #ማህቶት #መዝሙር
    #50_የተመረጡ_ጣፋጭ_የግዕዝ_ስሞች_ለልጅዎ #sarem #ስም #ስሞች #derenews #ማህቶት #መዝሙር
    2 года назад
  • አዳዲስ የመፅሐፍ ቅዱስ ስሞች ለልጅዎ
    አዳዲስ የመፅሐፍ ቅዱስ ስሞች ለልጅዎ
    1 год назад
  • የአባትችን አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ    Abune teklehaymanot tarik
    የአባትችን አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ Abune teklehaymanot tarik
    5 лет назад
  • 6 ሰዓት ከለሊቱ ሙሉ ፊልም | 6 Seat Kelelitu Movie | New Ethiopian Movie 2025
    6 ሰዓት ከለሊቱ ሙሉ ፊልም | 6 Seat Kelelitu Movie | New Ethiopian Movie 2025
    6 месяцев назад
  • አክሊል -መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ [The Book Of Enoch Ethiopian]
    አክሊል -መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ሙሉ ትረካ [The Book Of Enoch Ethiopian]
    5 лет назад
  • ያልተሰሙ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞችና ትርጉማቸው። Kesis Ashenafi
    ያልተሰሙ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞችና ትርጉማቸው። Kesis Ashenafi
    5 лет назад
  • ከ 100 በላይ የተወደዱ እና የተመረጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለወንድ ልጆች || ጣፋጭ ስሞች || Biblical Names for Baby Boys
    ከ 100 በላይ የተወደዱ እና የተመረጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች ለወንድ ልጆች || ጣፋጭ ስሞች || Biblical Names for Baby Boys
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com