ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው ቄስ ፊቃዱ ቦረና

Описание к видео ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው ቄስ ፊቃዱ ቦረና

"ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::"
ፍቅር የህሊና ውህደት እንጂ፣የሀብት ሙላት አይደለም:: የአካል ውህደት፣ የስሜት ሙላት ነው::
ሲመቸው ብቻ የሚኖር ድንጋይ ነው::ድንጋይ ደልዳላ መሬት ካገኘ አድቦ ይቀመጣል አይንከባለልም ከሌላ ድንጋይ ጋ አይጋጭም ስሜት ግን ሁሌም ምቾት አለው:: ቢቆረቁርክም ሁሌም ትራስክ ነው በጭንቀትክ ጊዜ አካልክ ሲደክም ምቾትክ ፍቅር ነው።የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው::ልብ ላይ ተኝቶ የሚያርፍበት ሰው በህሊናው ከተለየ የፍቅር ጠንቅ ነው::እውነተኛ ፍቅር የሚገኘው ከአካል ምቾት ሳይሆን ከህሊና ውህደት ነው::
ፍቅር ያብዛልን!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке