እንዴትየመኪና ሮዴታን መጠቀም እንችላለን

Описание к видео እንዴትየመኪና ሮዴታን መጠቀም እንችላለን

የሮዴታ መኪና አጠቃቀም 1, H2 ማለት መኪናው በ ደ ደረቅ, ጠንካራ ሰርፌስ ላይ፣ የምንጠቀምበት 2 ,H4, በምንጠቀምበት ጊዜ ለ ሚያዳልፅ,ለ ዳገታማ ና ጭቃ,አሸዋማ ቦታ 3, N ነፃ ሲሆን፣ መኪናው አይንቀሳቀስም 4, L4 ማለት የመኪናው የመጨረሻ ከባድ ሮዴታ ሲሆን፣ የምንጠቀምበት ለ ከባድ ጭቃ ቦታ ና ለከፍተኛ ዳገታማና መኪናው ጉልበት ካጣ L4 በመጠቀም ዳገት መውጣት ይቻላል። ስለዚህ እነዚህን ሮዴታ በምንጠቀምበት ጊዜ በ መቆም እና የፍሪሲዎ ፔዳል በመርገጥ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке