ማረኝ | Maregn | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

Описание к видео ማረኝ | Maregn | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ

"ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም ደስም ይላቸው ጀመር::" ሉቃስ 15:24

ይህ የመዝሙር ቪድዮ በጃን ያሬድ የቀረበ ሲሆን ማጀቢያው መዝሙር በዝማሬው ባለቤት በሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ፈቃድ የተሠራ ነው::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке