የ አራት ወር ጨቅላ ሕጻናት እድገት || 4 Month Baby Growth and Development

Описание к видео የ አራት ወር ጨቅላ ሕጻናት እድገት || 4 Month Baby Growth and Development

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የፕሮግራማችን ተካታታዮች የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ደግሞ ከተወለደ 4 ወር የሞላው ጨቅላ ሕጻን ምንምን ነገሮችን ማድረግ ይችላል?
አስፈላጊ እንክብካቤዎችስ ምን ምን ናቸው የሚለውን ሰፋ ባለ መልኩ አዘጋጅተን አቅርበናል ይከታተሉን

Комментарии

Информация по комментариям в разработке