ለመጨረሻ ጊዜ "ለምን ተናገርኩ?" ብለው የተጸጸቱበት ጊዜ መቼ ነበር? ዝምታ ድክመት ሳይሆን ራስን የመግዛት ከፍተኛው ደረጃ ነው። በዚህ ቪዲዮ የዝምታን ጥበብ የተረዱ እንደ እነ ስቲቭ ጆብስ እና ኔልሰን ማንዴላ ያሉ ታላላቅ ሰዎች እንዴት ዝምታን እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቅመው ስኬታማ እንደሆኑ እናያለን።
📌 በየቀኑ አጫጭርና አስተማሪ ሀሳቦችን ለማግኘት በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ 👉 https://t.me/liochange
In this video, Lio Change explores the "Art of Silence"—a hidden tool used by history’s most powerful leaders and thinkers.
Through the story of a young man named Asegid and the wisdom of icons like Steve Jobs, Nelson Mandela, and Napoleon Bonaparte, we break down 10 life-changing benefits of staying silent. Silence isn't a weakness; it is the ultimate form of self-control and power.
What you will learn in this 16-minute masterclass:
How silence builds instant respect and authority.
Why "strategic secrecy" is the key to achieving your goals.
The biological benefits of silence for your brain (Grey Matter).
How to use the "Golden Pause" to control your emotions.
lio change, Inspire Ethiopia, amharic motivation, personal development, shanta, josi, tibeb silas, ዝምታ,የዝምታ ጥቅም,ስኬት,ተነሳሽነት,ሊዮ ለውጥ,Lio Change,Silence,Power of Silence,48 Laws of Power Amharic,Personal Development Ethiopia,Success Tips Amharic,Steve Jobs Wisdom,Nelson Mandela,Psychology of Silence,Amharic Motivation,ራስን መግዛት,Self Control,Wisdom,personal development,inspire ethiopia,self improvement
📌 Timestamps
0:00 - መግቢያ (Intro)
1:43 - የአሰግድ አስተማሪ ታሪክ
6:03 - የዝምታ ድብቅ 10 ጥቅሞች
6:38 - ጥቅም 1 - ዝምታ የኃይል እና የክብር ምንጭ ነው !
7:33 - ጥቅም 2 - በጥበብ ለመማር እና ለማወቅ ዝምታ ትልቁ መፍትሔ ነው!
8:29 - ጥቅም 3 - ስሜትን ለመቆጣጠር ዝምታ ትልቅ ጥቅም አለው!
9:51 - ጥቅም 4 - ዝምታ ለፈጠራ ስራ በጣም ወሳኝ ነው !
10:53 - ጥቅም 5 - ዝምታ በድርድር እና በንግድ ውስጥ ትልቅ መሳሪያ ነው !
11:37 - ጥቅም 6 - ዝምታ ስኬትን በሚስጥር ለመያዝ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው!
12:20 - ጥቅም 7 - ዝምታ ለአእምሮ ጤና እና እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው!
12:56 - ጥቅም 8 - ዝምታ ንግግርህ ክብደት እና ተሰሚነት እንዲኖረው ያደርጋል !
13:36 - ጥቅም 9 - ዝምታ ከማያስፈልግ ድራማ እና ግጭት እንድንርቅ ያግዘናል!
14:53 - ጥቅም 10 - ዝምታ ራስን ማወቅ እና መንፈሳዊ ጥንካሬ ይሰጣል !
15:46 - ማጠቃለያ እና የተግባር ጥሪ
#liochange #ዝምታ #thepowerofsilence #amharicmotivation #success #ethiopia #PersonalDevelopment #wisdom
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.
Информация по комментариям в разработке