Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube

  • Shelf Tube ሼልፍ ቲዩብ
  • 2025-07-19
  • 313
ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube
  • ok logo

Скачать ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ኢትዮጵያዊን በሊቢያ ፤ አፍሪካውያን የሚሸጡበት የባሪያ ንግድ | Refuge in Libya | shelf tube

Shelf tube #አፍሪካውያን የሚሸጡበት፣ የሚለወጡበት የባሪያ ንግድ!
ከእነዚህ ታጋቾች መካከል ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል አንዷ ናት። ነሒማ ከኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ በመሰደድ ነው ወደ ሊቢያ ያቀናችው።
'ሬፊዩጂስ ኢን ሊቢያ' የተሰኘው ተቋም በኤክስ ገፁ እንዳስታወቀው ነሒማ እና ሌሎች ስደተኞች ኩፍራ በምትባለው የሊቢያ ግዛት በታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ይገኛሉ።
ነሒማ በፎቶዎቹ እና በቪዲዮዎች ላይ አፏ በጨርቅ ተለጉሞ ስቃይ ሲደርስባት ትታያለች።
የነሒማ ቤተሰቦች እንደተናገሩት ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች ተልኮላቸው የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል።
የነሒማ እህት ኢፍቱ ጀማል፤ ነሒማ ከስምንት ወራት በፊት ነበር ከሻሸመኔ ከተማ የ11ኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ ወደ ሊቢያ የተሰደደችው ስትል ትናገራለች።
"ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ይልኩልናል። ስትሰቃይ ያሳዩናል። የድምፅ መልዕክትም ልከውልናል። እህታችን 'ገንዘብ ላኩላቸው ካልሆነ ይገድሉኛል' ስትል ይሰማል።"
ነገር ግን ኢፍቱ እንደምትለው ቤተሰቡ አጋቾቹ የጠየቁትን ገንዘብ የመላክ አቅም የለውም።
ሬፊዩጂስ ኢን ሊቢያ የተባለው በሊቢያ የሚገኙ ስደተኞችን ጉዳይ የሚከታተለው ተቋም እንደሚለው የ20 ዓመቷ ነሒማ ጀማል ባለፈው ግንቦት ሊቢያ ከገባች ከቀናት በኋላ ነው በታጣቂዎቹ እጅ ውስጥ የገባችው።
በቁጥጥር ሥር ከዋለች በኋላ ስቃይ ሲደርስባት እና ስትደበደብ የሚያሳዩ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ለቤተሰቦቿ ተልከዋል።
ኢፍቱ እንደምትለው ቤተሰቡ የተጠየቀውን ገንዘብ ለማሰባሰብ እርዳታ ቢጠይቅም እስካሁን ድረስ ሊሞላላቸው አልቻለም።
ቤተሰቡ የነሒማን ድምፅ ከሰማ ሁለት ሳምንት እንዳለፈው እህቷ ኢፍቱ ለቢቢሲ ትናገራለች። "ገንዘቡን ካላገኘን በቀር እንዳንደውልላቸው አስጠንቅቀውናል። በጣም ተጨንቀናል።"
ሬፊዩጂስ ኢን ሊቢያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ስቃዩና ማስፈራራቱ እንደተጠናከረ እና ይህ ደግሞ ቤተሰቦች ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ እንደሆነ ይገልጻል።
አጋቾቹ ለነሒማ ማስለቀቂያ የጠየቁት ገንዘብ 6 ሺህ ዶላር ነው። የነሒማ ቤተሰብ ይህን ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚችለውን ሁሉ እያደረገ ይገኛል።
ለነሒማ ቤተሰብ የተላኩ ቪዲዮዎች በርካታ ስደተኞች በአሰቃቂ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ያሳያሉ።
ነሒማ እጅና እግሯ ተጠፍሮ፤ አፏ በጨርቅ ታፍኖ ትታያለች። ስቃይ ሲደርስባት እና ደም በደም ሆና የሚያሳዩ ቪዲዮዎች እና ፎቶዎችም አሉ።
ድርጅቱ በለቀቃቸው ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች ላይ ነሒማ ብቻ ሳትሆን 50 ገደማ ሌሎች የአጋቾቹ ሰለባዎች ከጀርባዋ ተደርድረው ይታያሉ።
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በሊቢያ እየተካሄደ ያለውን የባርነት ንግድ ዓለም ረስቶታል ሲሉ ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ይወቅሳሉ።
"ሊቢያ ውስጥ ያለው እውነታ ይህ ነው። ይህን ድርጊት አሰቃቂ ብቻ ብሎ ማለፍ ተገቢ አይደለም" ይላሉ ከዚህ ቀደም ከእገታ የተረፉት እና አሁን የመብት ተሟጋች ሆነው የሚያገለግሉት ዴቪድ ያሚቢዮ።
ሊቢያ | አፍሪካ | ኢትዮጵያ |ባርነት |የባሪያ ንግድ | ሀሊማ | ስደተኛ | ስደት | ስደተኞች | ሰብአዊ መብት | መካከለኛው ምስራቅ | ባህር | ወደብ | መንግስት |አብይ | ኢሳያስ | አፍወርቂ | ቤተሰብ |
#Ethiopia​ | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily | Ze Habesha Ethiopia News March 30, April Media ኢትዮ ፎረም | Check Out Ethiopian News, Music, Entertainment, Fashion | The Ethiopia Ethiopia news Today Ethiopia Food Ethiopia Music Ethiopia Movie Amharic Movie New Ethiopia Music
#Ethiopianews​ Daily News Feta Daily Ethioforum Mesay Mekonnen Habesha News Anchor Media ፈታ ድንቅ ልጆች በስንቱ Ethiopians,
#ሼልፍ_ትዩብ #ቻናል #shelf_tube #habesha
ሰው| ጨረቃ | ሚስጥር | ሚስጥራዊ | አስገራሚ | አፈታሪክ | አፈታሪኮች | መንፈሳዊ | ትስስር | ቁርኝት | ፀሀይ | ጸሀይ | መሬት | ምድር |
#amharic​ #tiktok​ #shorts​ #ethiopia_tiktok​#ebstvworldwide​ #berbirmereja​ #shegerfm102​ #fana_tv​#abelbirhanuየወይኗልጅ​ #aradadailynews​ #addismedia​ #alemnehwasse​ #huludaily​ #fetadaily​ #fetadailynews​#salontube​#ethiomemes​ #ethiofourm​ #abelbirhanu​
#HAMSTERKOMBAT​ #Crypto​ #Ethiopia​#Ethiopia​ #ethiopia​ #ኢቢኤስ​ #EBS​ #besintu_sitcom​ #tiktokcreative​
ዜና #duet # ወቅታዊ #አብይ #ፋኖ # መከላከያ # ድራማ #ፊልም #ቻናል #ሚዲያ # ትግራይ # አማራ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ | ትግል |መንፈሳዊ # ባህላዊ |
| sheger mekoya # ebs# ethio forum | ኢተዮ ፎረም | ፈታ ዴየሊ | ሐበሻ | habesha | feta daily | salon | news # drama | film | abiy | ethiopia | sport | USA | eriteria | donkey | media # channel | reyot #abelbirhanuየወይኗልጅ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ATV Asena: ተጋ ጀነራል ምግበይ ሃይለ፡ 'ህዝቢ ምስ ህዝቢ ጥራይ ዘይኮነ፡ እንስሳ ምስ እንስሳ እንተተራኸቡ `ውን ብውልቂ/ ከም ሰራዊት ንድግፎ ኢና`
    ATV Asena: ተጋ ጀነራል ምግበይ ሃይለ፡ 'ህዝቢ ምስ ህዝቢ ጥራይ ዘይኮነ፡ እንስሳ ምስ እንስሳ እንተተራኸቡ `ውን ብውልቂ/ ከም ሰራዊት ንድግፎ ኢና`
    10 часов назад
  • "አስክሬን ቀብረን ስንመለስ ቀድመን የቀበርናቸው በአሞራ ተበሉ... "  የስደት አስከፊ እውነታ ከሀገረ እንግሊዝ //በቅዳሜን ከሰአት//
    1 год назад
  • በሊቢያ የሚገኙ ጥቂት ህገወጥ ስደተኛ አዘዋዋሪዎች ያድምጡ
    በሊቢያ የሚገኙ ጥቂት ህገወጥ ስደተኛ አዘዋዋሪዎች ያድምጡ
    8 лет назад
  • Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений
    Кремль готовится к штурму / Переброска элитных подразделений
    4 часа назад
  • ስደትና ስደተኛ! ቆይታ ከዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ ጋር ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #zagolbookbank
    ስደትና ስደተኛ! ቆይታ ከዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ ጋር ክፍል - 2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች #zagolbookbank
    9 месяцев назад
  • Россия помогает Ирану атаковать США? / Код НАТО
    Россия помогает Ирану атаковать США? / Код НАТО
    2 часа назад
  • Ethiopia: በሊቢያ እንደከብት የተሸጡት ኢትዮጵያዉያን የድረሱልን ጩኸት በሰላም ገበታ
    Ethiopia: በሊቢያ እንደከብት የተሸጡት ኢትዮጵያዉያን የድረሱልን ጩኸት በሰላም ገበታ
    7 лет назад
  • 🔴 СРОЧНО АМЕРИКАНЦЫ УДАРИЛИ ПО ЯДЕРНОМУ ОБЪЕКТУ В ИРАНЕ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АМЕРИКАНЦЫ УДАРИЛИ ПО ЯДЕРНОМУ ОБЪЕКТУ В ИРАНЕ #новости #одиндень
    1 час назад
  • ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ እስር ቤት አመለጡ
    ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከሊቢያ እስር ቤት አመለጡ
    7 лет назад
  • ከወልድያ እስከ ሊቢያ  l  በሲቃይ የተቋጨው የስደት ታሪክ
    ከወልድያ እስከ ሊቢያ l በሲቃይ የተቋጨው የስደት ታሪክ
    1 год назад
  • Ethiopia |
    Ethiopia | "ከሊቢያ የጣር ድምፅ" በሊቢያ የአፍሪካዊያን ሽያጭ እና ስቃይ
    8 лет назад
  • ስደተኛ በመቀበልና ምቹ ሁኔታ በመፍጠር  የተመረጡ 10 ሐገራት /Best 10 Countries in the World for Asylum Seekers!
    ስደተኛ በመቀበልና ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የተመረጡ 10 ሐገራት /Best 10 Countries in the World for Asylum Seekers!
    1 год назад
  • Редакция News: 211-я неделя
    Редакция News: 211-я неделя
    21 час назад
  • የእመቤታችን ስደት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
    የእመቤታችን ስደት ታሪክ (ተራኪ ዘላለም ኃይሉ)
    2 года назад
  • ጆፌ አሞራ ግብሩና ሕይወቱ@ShegerFM1021Radio ShegerFM1021Radio
    ጆፌ አሞራ ግብሩና ሕይወቱ@ShegerFM1021Radio ShegerFM1021Radio
    2 месяца назад
  • አይሁዶች ዓለምን የተቆጣጠሩበት ሚስጥር ፤ አይሁዶች እንዴት ሀብታም ሆኑ ?  Why jewish are so rich ? Shelf tube
    አይሁዶች ዓለምን የተቆጣጠሩበት ሚስጥር ፤ አይሁዶች እንዴት ሀብታም ሆኑ ? Why jewish are so rich ? Shelf tube
    7 месяцев назад
  • Новости Израиля. СРОЧНО! ТЯЖЁЛЫЕ ВЕСТИ! ИРАН, ЛИВАН. №1222. Радио Наария #израиль #новости #news
    Новости Израиля. СРОЧНО! ТЯЖЁЛЫЕ ВЕСТИ! ИРАН, ЛИВАН. №1222. Радио Наария #израиль #новости #news
    2 часа назад
  • Ethiopian 2018  በሊቢያ በስደት በባህር ላጣናቸው
    Ethiopian 2018 በሊቢያ በስደት በባህር ላጣናቸው
    7 лет назад
  • Ethiopia - አያቶላ በልጃቸው ተከዱ! የሞሳድ ረጅሙ እጅ! የግድያው ዝርዝር
    Ethiopia - አያቶላ በልጃቸው ተከዱ! የሞሳድ ረጅሙ እጅ! የግድያው ዝርዝር
    7 дней назад
  • Так себе союзник | Путин соболезнует Ирану и... всё (English subtitles) @Максим Кац
    Так себе союзник | Путин соболезнует Ирану и... всё (English subtitles) @Максим Кац
    19 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com