አቅሜን እንዴት ማወቅ እችላለው? ወጌሻ ክፍል 2

Описание к видео አቅሜን እንዴት ማወቅ እችላለው? ወጌሻ ክፍል 2

#ethiobestrealestate በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች  ስልጠና ክፍል ሁለትን ይዘንላቹ መተናል።በዛሬው ትምህርታችንም በተፈጥሮ የተሰጠንን አቅማችንን እንዴት ማወቅ እና መጠቀም እንደምንችል የምናይ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የዪትዪብ አቅምን አውቀን ለብዙሀን በአጭሩ መድረስ እንደምንችል እንማራለነ። ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆአል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።

Good news, the best winter gift, in compliance with the requests, we have prepared the Wegesha YouTuber training that many have taken, so that you can learn it at home and use it for free on our YouTube. The lessons are given by the comedian Eshetu, and the trainer is fisum Fiseha . This is the first episode of today, and we will provide you with other episodes! Stay tuned!

📌 ለኮንቴንት ክሬተሮች የተዘጋጀውም ትምህርት ለመመዝገብ
https://tally.so/r/wQr2xY


📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
https://tally.so/r/mO5JdM

📌 Subscribe Donkey በጎ
   / @donkeybego  

📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
https://tally.so/r/wLdMKy


ወጌሻ ክፍል 2 ፈርቼ እምገባበት ጠፍቶኝ ነበር …ትልቁ ዩትዩብን የማሸነፊያ ሚስጥር #youtube #lifelessons #class #comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  

▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке