Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть እመጓ ቅዱስ ዑራኤል መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery

  • Melkam Tube
  • 2020-11-22
  • 10317
እመጓ ቅዱስ ዑራኤል  መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery
  • ok logo

Скачать እመጓ ቅዱስ ዑራኤል መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно እመጓ ቅዱስ ዑራኤል መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку እመጓ ቅዱስ ዑራኤል መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео እመጓ ቅዱስ ዑራኤል መንፈስን የሚያድስ ገዳም! Amazing Ethiopian Monastery

#እመጓ፟፟_ዑራኤል
ሞላሌ ~ መንዝ ~ ሸዋ
ይህ ቦታ ከሞላሌ ከተማ በስተ ምእራብ አቅጣጫ የ2 ሰአት ከ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ከተጓዙ በኋላ የሚገኝ ሲሆን ቤተ ክርስትያኑን ያሰሩት አጼ ናኦድ እንደሆኑ በድርሳኑ ላይ ተጽፎ ይገኛል፡፡ በዚህ ቦታ በአመት አንድ ጊዜ የእርገት በአል በድምቀት ተከብሮ ይውላል፡፡ ቦታው ቅዱስ ዑራኤል የጌታችንን ቅዱስ ደም የረጨበት ሲሆን በአሁኑ ሰአት በየአመቱ የእርገት በአል ሲከበር መላኩ ቅዲስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ቦታ ድረስ ምእመናን ከተለያዩ አካባቢዎች በመምጣት እየጎበኙ በረከትን እያገኙ ይገኛል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም በዚሁ አካባቢ የቅዱስ ጊወርጊስ ፈረሶች ከተራራ ተራራ እየዘለሉ ለብዙ ዘመናት የአካባቢውን ማህበረሰብ ያሰቃይ የነበረውን ሰይጣን ድል ለመንሳት ሲዋጉ ፈረሶቹ የረገጡት የእግራቸው ኮቴ ቅርጽ ድንጋይ ላይ ቀርቶ የሚታይበት ተአምረኛ ቦታ ነው፡፡ በተጨማሪም ከዚህ ቦታ በስተ ደቡብ ምእራብ በኩል በገደሉ ስር በአፄ ናኦድ ዘመነ መንግስት የተመሰረተች ቀጭን አምባ ማርያም የምትባል ቤተክርስትያን ስትገኝ በዚች ቅድስት ቦታ ብዙ ተአምራት የተደረጉ ሲሆን ከነዚህም መካከል በጌታችን የስቅለት እለት አጋንንት ወደ ሲኦል የወረዱበት አስደናቂ ቦታ ይገኛል፡፡
ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመ እጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ዑራኤል /ገዳም
ይህ ቦታ--
፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡
፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታቸን ነው ስሙን ያወጣው /እመጋል/ብሎ፡፡እመጋል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታል
፫-በቦታው ሁለት ተራራ አለ:----
1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል
2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል።
፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡
፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:-
-/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል
-ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል
-የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል
-የሚጠበቀው ዋሻው በነጭ ነብርና በነጭ አንበሳ ነው
፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክንፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው።
የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ ያለ ንስሀ እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ;እምረዋለሁ፡፡
በረከቱ ይደርባችን አሜን አሜን አሜን!!!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የንስሃ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    የንስሃ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ @መቅረዝሚዲያMEKREZMEDIA @21media27
    7 дней назад
  • Валаамский хор ( 1Часть) - православные песнопения, лечащие душу
    Валаамский хор ( 1Часть) - православные песнопения, лечащие душу
    2 года назад
  • Этот МЕТОД научит Вас ЗАГОВОРИТЬ на ФРАНЦУЗСКОМ. Учим французский язык на слух
    Этот МЕТОД научит Вас ЗАГОВОРИТЬ на ФРАНЦУЗСКОМ. Учим французский язык на слух
    3 недели назад
  • #መጨረሻው!!_ከጎሮጎር_የተላከ_የስውራኑ_መልዕክት_ለወጣቶች_ማጭድ...!ይመጣል...
    #መጨረሻው!!_ከጎሮጎር_የተላከ_የስውራኑ_መልዕክት_ለወጣቶች_ማጭድ...!ይመጣል...
    8 месяцев назад
  • ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው
    ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው
    1 день назад
  • EOTC TV || አስደናቂው ታሪዊና ጥንታዊ ገዳም ኢነር አማኑኤል
    EOTC TV || አስደናቂው ታሪዊና ጥንታዊ ገዳም ኢነር አማኑኤል
    5 лет назад
  • ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    ⚡️ Войска прорвали границу Ирана || НАТО впервые вступило в бой
    3 часа назад
  • Ethiopia:መንፈሳዊ ጉዞ ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመ-ጓል(እመጓ)ቅዱስ ዑራኤል (EMEGUA KIDUS URAEL) ሰኔ 17/2014ዓ.ም
    Ethiopia:መንፈሳዊ ጉዞ ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመ-ጓል(እመጓ)ቅዱስ ዑራኤል (EMEGUA KIDUS URAEL) ሰኔ 17/2014ዓ.ም
    2 года назад
  • እመጓ ሙሉ ትረካ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | Emegua | All chapters | Alemayehu Wassie #wegegnaterek
    እመጓ ሙሉ ትረካ | አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) | Emegua | All chapters | Alemayehu Wassie #wegegnaterek
    9 месяцев назад
  • የ1600 አመት ውቅር #አቡነ ሙሴ ገዳም #ዳውንት #abun musse monastery #Dawont #travelethiopia #wello
    የ1600 አመት ውቅር #አቡነ ሙሴ ገዳም #ዳውንት #abun musse monastery #Dawont #travelethiopia #wello
    5 лет назад
  • bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
    bermel Georgis ታዋቂው ዘፋኝ አስደንጋጭ ነገር ገጠመው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
    1 год назад
  • #ዘፈን በቃኝ📍ከአራት ዓመት በፊት በህልም ያየኋትን ሴት ነው ያገባኋት @lozamedia
    #ዘፈን በቃኝ📍ከአራት ዓመት በፊት በህልም ያየኋትን ሴት ነው ያገባኋት @lozamedia
    7 месяцев назад
  • አንቀጸ አድኅኖ ኩክ የለሽ  ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም
    አንቀጸ አድኅኖ ኩክ የለሽ ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳም
    2 года назад
  • Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ
    Ethiopia : እመ- ጓል ቅዱሱ ጽዋ የተሰወረበት ተዓምረኛው ቦታ መንዝ እመጓ
    6 лет назад
  • ቦ ጊዜ ለኩሉ /አዲስ የንስሐ ዝማሬ /
    ቦ ጊዜ ለኩሉ /አዲስ የንስሐ ዝማሬ /
    1 день назад
  • ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እመጓ እውነተኛ ታሪክ ወይስ ልብወለድ? | Alemayehu Wase
    ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እመጓ እውነተኛ ታሪክ ወይስ ልብወለድ? | Alemayehu Wase
    1 год назад
  • Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    Трамп на перепутье: маленькая война буксует — к большой США не готовы /№1104/ Юрий Швец
    10 часов назад
  • ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል።ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ገዳም።
    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል።ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ገዳም።
    5 лет назад
  • ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church  [Arts TV World]
    ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church [Arts TV World]
    6 лет назад
  • ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
    ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
    4 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com