እንቁጣጣሽ|አበባ አየሆሽ የአዲስ አመት መዝሙር|Ethiopian Orthodox Tewahedo New Year Mezemur|Enkutatash

Описание к видео እንቁጣጣሽ|አበባ አየሆሽ የአዲስ አመት መዝሙር|Ethiopian Orthodox Tewahedo New Year Mezemur|Enkutatash

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በጤና አደረሰን
ዘመናችንን እግዚአብሔር ይባርክልን መልካም ስራ የምንሰራበት ፣ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ለመላው ኢትዬጵያዊያንና ኤርትራውያን።

#መልካም_አዲስአመት
#አበባ_አየሆሽ
#አዲስ_አመት
#እንቁጣጣሽ
አቤቱ፥ በጽዮን ለአንተ ምስጋና ይገባል፥ ለአንተም ጸሎት ይቀርባል።
ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።
የዓመፃ ነገር በረታብን፤ ኃጢአታችንንስ አንተ ይቅር ትላለህ።
አንተ የመረጥኸው በአደባባዮችህም ለማደር የተቀበልኸው ምስጉን ነው፤ ከቤትህ በረከት እንጠግባለን።
ቤተ መቅደስህ ቅዱስ ነው በጽድቅም ድንቅ ነው።
በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።
በጉልበትህ ተራሮችን አጸናሃቸው፥ በኃይልም ታጥቀሃል።
የባሕሩን ጥልቀት የሞገድንም ጩኸት ታናውጣለህ።
ከተአምራትህ የተነሣ አሕዛብ ይደነግጣሉ፥ በምድር ዳርቻም የሚኖሩ ይፈራሉ፤ የጥዋትንና የማታን መውጫ ደስ ታሰኛቸዋለህ።
ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔርን ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋጀህ እንዲሁ ታሰናዳለህና።
ትልምዋን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፤ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ።

#በቸርነትህ_ዓመትን_ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። መዝ 65:1-13

Thank you 🙏 so much for watching.
GOD BLESS YOU


Please don't forget to like & subscribe our Channel.
Here's the link below 👇👇👇
   / @evu-tube  

Click🖱 the bell icon 🔔 so you can be updated to our new uploaded videos.

Follow us on
Instagram;  / evu_tube  
Twitter;  / evutube  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке