የዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ(Pawlos Kabato) Volume 6 አዲስ አልበም ተለቀቀ Hagaw gakanaw (ሀጋዉ ጋካናዉ) 2015/2023

Описание к видео የዘማሪ ጳውሎስ ካባቶ(Pawlos Kabato) Volume 6 አዲስ አልበም ተለቀቀ Hagaw gakanaw (ሀጋዉ ጋካናዉ) 2015/2023

#የመዝሙር_ትርጉም_በአማርኛ


እስከዚህ የደረስነው በጌታ ብርታት ነው
መንገዳችን የቀናው እርሱ ቀድሞን ነው
ከሰማይ በታች እንደርሱ ያለ ኣላገኘንም
ለሚጠሩት ሁሉ ባለጠጋ ነውና ይመስገን

ከእርሱ ጋር ሆነን አቀበቱ ሜዳ ሆነልን
ከእርሱ ጋር ያለን ምክር ለዘላለም ፀናልን
ቢሆንልን ብለን የተመኘነው ሁሉ ሆነልን
እኛ ሳንሆን ከእኛ ጋር ያለው አደረገልን

በችግራችን ጊዜ እርሱ ከእኛ አልራቀም
ተሰላችቶ ጥሎን አልተወንም
ለኢያሱ የገባውን ኪዳን ለእኛም ገባልን
አትፍሩ ብሎ እያፅናናን ለዚህ አደረሰን

በመንገዳችን ሁሉ አባታችን አልተልየንም
እንዲህ እንደሚከናወንልን አውቆ ኖሯል
በምህረቱና በቸርነቱ ባለጠጋ
አንዲያ ልጁን አልከለከለንምና

ከጌታችን ጋር ብርቱን ነገር እናደርጋለን
እርሱን ይዘን ጠላትን እንረታለን
ከእርሱ ጋር ስንሆን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን
ከጌታችን ጋር ከፍታዎችን ሁሉ እንወርሳለን

እግዚአብሔር የፈወሳቸው እጅግ ብዙ ናቸው
በየተራው ይናገር ቢባል ሁሉም የየራሱን
እንዴት ተነግሮ ያልቃል ከቁትር በላይ ነው
ሁሉን ያደረገ ጌታ አምላክ ይመስገን


Hagaw Gakanaw//ሀጋዉ ጋካናዉ Singer PAULOS KABATO//New Album 6 #wolitegnamezmur Singer PAULOS KABATO//New Album 6
#newalbumsong #addisababa
#ethiopia #eritrea #ethiopiansong
#eritreanmusic #marsiltvworldwide #awutartube #eyuchufa #ebs #mezmur #new #wolayta #addischewata #abelbirhanu #addismerega #amharicmusic #amharicmezmur #pawuloskabato
#zemari

Music,Mixing and Mastering By
Tibebe solomon
WISDOM RECORDS
+251944004547
+251936573581

Комментарии

Информация по комментариям в разработке