ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በሜላት ማእድቤት

Описание к видео ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በሜላት ማእድቤት

ሁለት አይነት የእርጥብ አሰራር በድንችና በሳልሳ በብዛት የተለመደ ሲሆን እኔ ደሞ ሽምብራን በመጠቀም ተጨማሪ ንጥረ ነገር ፕሮቲን የተሟላ ይዘት እንዲኖረ በጣም ቆንጆ አድርጌ ሰርቼዋለሁ ስሩት ትወዱታላችሁ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке