Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible

  • AMG Design
  • 2025-05-28
  • 5066
2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible
  • ok logo

Скачать 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ 2 Corinthians Chapter 13 Amharic Audio Bible

#2Corinthians #2ቆሮንቶስ #amharicaudiobible #amharicbible #አማርኛ_መጽሐፍ_ቅዱስ
ሁለተኛይቱ የሐዋርያው የጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

መግቢያ

ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች የፃፈላቸው ሁለተኛው መልዕክት የተጻፈው÷ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ከነበረችው ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበረው ግንኙነት እጅግ አሰስቸጋሪ በሆነበት ጊዜ ነው፤ አንዳንድ የቤተ ክርስቲያኒቱ አባሎች ከበድ ያሉ ነቀፋዎችን የሰነዘሩበት ቢሆኑም ጳውሎስ እርቅ ለመፍጠር ታላቅ ናፍቆት እንዳለው በማሳየት÷ ይህም በሚሆንበት ጊዜ ታላቅ ደስታ ሊሰማው እንደሚችል ይገልጣል።

በመልዕክቱ መጀመሪያ ክፍል ላይ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ከነበረችው ቤተ ክርስቲያን ጋር ስላለው ግንኙነት በመግለጥ÷ በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ነቀፋዎችና ተቃውሞዎች ከረር ባለ ሁኔታ ለምን መልስ እንደ ሰጣቸው ያስረዳል፤ ከዚህም በማያያዝ ይህ የእርሱ ተግሳጽ ወደ ንስሓና ወደ እርቅ የመራቸው በመሆኑ የተሰማውን ደስታ ይገልጥላቸዋል፤ በመጨረሻዎቹ ምዕራፎች ጳውሎስ በሐዋርያነቱ ላይ ስለቀረበበት ክስ መከላከያ ይሰጣል፤ ምክንያቱም በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን አንዳንድ ሰዎች ራሳቸውን እውነተኞች ሐዋርያት በማድረግ ''ጳውሎስ ሐሰተኛ ሐዋርያ ነው'' በማለት ያንኳስሱት ነበር።


2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13
1
ወደ እናንተ ስመጣ ይህ ሦስተኛዬ ነው፤ ሁሉ ነገር በሁለትና በሦስት ምስክር አፍ ይጸናል።

2-3
ሁለተኛ በእናንተ ዘንድ በነበርሁ ጊዜ እንደ ተናገርሁ አሁንም ደግሞ በሩቅ ስሆን፥ ክርስቶስ በእኔ አድሮ እንዲናገር ማስረጃ ከፈለጋችሁ፥ እንደ ገና ብመጣ እንዳልራራላቸው አስቀድመው ኃጢአት ላደረጉት ለሌሎችም ሁሉ አስቀድሜ ብዬአለሁ፥ አስቀድሜም እላለሁ። ክርስቶስም ስለ እናንተ አይደክምም ነገር ግን በእናንተ ኃይለኛ ነው።

4
በድካም ተሰቅሎአልና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኃይል በሕይወት ይኖራል። እኛ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንደክማለንና፥ ነገር ግን ስለ እናንተ በሆነ በእግዚአብሔር ኃይል ከእርሱ ጋር በሕይወት እንኖራለን።

5
በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?

6
እኛ ግን የማንበቃ እንዳይደለን ልታውቁ ተስፋ አደርጋለሁ።

7
ክፉ ነገርንም ከቶ እንዳታደርጉ ወደ እግዚአብሔር እንጸልያለን፤ እኛ የምንበቃ ሆነን እንገለጥ ዘንድ አይደለም ነገር ግን እኛ ምንም እንደማንበቃ ብንሆን፥ እናንተ መልካሙን ታደርጉ ዘንድ ነው።

8
ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልምና።

9
እኛ ስንደክም እናንተም ኃይለኞች ስትሆኑ ደስ ብሎናልና፤ እናንተ ፍጹማን ትሆኑ ዘንድ ለዚህ ደግሞ እንጸልያለን።

10
ስለዚህ ጌታ ለማፍረስ ያይደለ ለማነጽ እንደ ሰጠኝ ሥልጣን፥ ከእናንተ ጋር ሳለሁ በቁርጥ እንዳልሠራ በሩቅ ሆኜ ይህን እጽፋለሁ።

11
በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።

12
በተቀደሰ አሳሳም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ።

13
ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

14
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።



___________________________________________________________________________________
👇 SUBSCRIBE NOW 👇
እየተገማሸረ በሚፈሰው የዘመን ጅረት ውስጥ የቃሉን ወተትና ማር ለመጋት ወደዚህ የድምፅ መቅደስ እንኳን በደህና መጡ። AMG Design ሰርጥ አይደለም፣ የመስማት ክህሎትዎ ውስጥ የሚደረግ ሰማይን የመገናኘት የመናኝ ጉዘት እንጂ። እዚህ መጽሐፍ ቅዱስ የወረቀት ቅዱስ ቅባቱን የነፍስን ጥግጋት ዘልቆ በሚስረቀረቅ ድምጸት ያረሰርሳል፣ ያኔ ልብዎ በቃሉ የሀሴት ሰማይ ላይ በአክናፍ ይበርራል እርሱም እንደ ደማቅ የድምጽ ጅረቶች በነፍስዎ ዙሪያ እንደ ቅዱስ ጭስ የሚትጎለጎል ነው።

Amg Design

CONNECT WITH Amg Design SOCIAL MEDIA
YouTube: / @home_of_audio_bible
Instagram: https://www.instagram.com/amg_design_...
Facebook: https://www.facebook.com/amgdesigncre...
Telegram: https://t.me/AMG_Design_Visual_Art

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    3 года назад
  • መጽሐፈ ኢዮብ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ I Job Full Amharic Audio Bible
    መጽሐፈ ኢዮብ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ I Job Full Amharic Audio Bible
    1 месяц назад
  • መሪነቱን በምግብ ሽጦታል | የያዕቆብ እና የዔሳው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ
    መሪነቱን በምግብ ሽጦታል | የያዕቆብ እና የዔሳው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ
    4 дня назад
  • ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር
    ኢየሱስ / በፀሎት ጊዜ የሚሰሙ /ረጋ ያሉ መዝሙሮች /ፕሮቴስታንት መዝሙር / worship/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር
    2 месяца назад
  • 🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО США ГОТОВЯТ САМЫЙ МОЩНЫЙ УДАР ПО ИРАНУ #новости #одиндень
    13 часов назад
  • መሲሐዊ ተስፋዎች || #መዝሙራት || #Psalms
    መሲሐዊ ተስፋዎች || #መዝሙራት || #Psalms
    9 месяцев назад
  • " በልጅነታችሁ ተስፋ አትቁረጡ ፤ ታገሱ !! " ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Kerbe | Shanta
    16 часов назад
  • Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19
    11 месяцев назад
  • 2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 1 መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ 2 Corinthians Chapter 1 Amharic Audio Bible
    2 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 1 መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ 2 Corinthians Chapter 1 Amharic Audio Bible
    9 месяцев назад
  • መዝሙር 121
    መዝሙር 121
    2 месяца назад
  • Премьер-министр ликвидирован? / Немецкие военные атакованы
    Премьер-министр ликвидирован? / Немецкие военные атакованы
    15 часов назад
  • Tamagn Muluneh Full Album  Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant
    Tamagn Muluneh Full Album Vol 2 | New Protestant Mezmur Album 2026 | መዝሙር ፕሮቴስታንት|Mezmur Protestant
    2 месяца назад
  • የመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ አጭር የሕይወት ታሪክ// #TESFAYE #GABISO'S A #BRIEF #BIOGRAPHY //።።
    የመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ አጭር የሕይወት ታሪክ// #TESFAYE #GABISO'S A #BRIEF #BIOGRAPHY //።።
    1 год назад
  • ፓስተር ሶፊ ከጴንጤው ጋ ዲቤት ገባ
    ፓስተር ሶፊ ከጴንጤው ጋ ዲቤት ገባ
    1 день назад
  • Что происходит внутри Ирана? | Варламов — о последствиях войны США и Израиля против Ирана
    Что происходит внутри Ирана? | Варламов — о последствиях войны США и Израиля против Ирана
    19 часов назад
  • የሰው ልጅ የመጀመሪያ ቤተሰብ || የአቤል እና የቃየን ታሪክ
    የሰው ልጅ የመጀመሪያ ቤተሰብ || የአቤል እና የቃየን ታሪክ
    2 месяца назад
  • በማለዳ እና በለሊት / ረጋ ያሉ በእንባ የተሞሉ መዝሙሮች /መዝሙር
    በማለዳ እና በለሊት / ረጋ ያሉ በእንባ የተሞሉ መዝሙሮች /መዝሙር
    1 месяц назад
  • TIGRIGNA BIBLE Audio with words መዝሙር ዳዊት 35 ( Psalm 35)
    TIGRIGNA BIBLE Audio with words መዝሙር ዳዊት 35 ( Psalm 35)
    7 лет назад
  • СРОЧНО! Фёдоров:
    СРОЧНО! Фёдоров: "Снесут! Возможно этой ночью". ВСУ мощно ударили по заводу РФ, чем закончится ИРАН
    12 часов назад
  • Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis
    Vol. 6 | ሙሉ አልበም | Full Album | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com