Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️

  • ብሩህKids
  • 2023-10-12
  • 48824
ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️
  • ok logo

Скачать ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ህፃናት ኪሎዋቸው እንዲጨምር ምን እናድርግ❓️ጤናማ የህፃናት የእድገት ክትትል ምንድነው❓️ ህፃናት እድገታቸው በምን ይለካል❓️

ልጅዎ በትክክል እያደገ መሆኑን አረጋግጠው ያውቃሉ❓️
ህፃናት #የጤና እና #የእድገት ክትትል መጀመር ያለባቸው ከመቼ ጀምሮ ነው ❓️👦👧
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

✔️ ህፃናት ገና ሳይታመሙ የእድገት ደረጃቸው እና የጤና ሁኔታቸው ለማወቅ ቋሚ የሆነ የጤና ክትትል ማድረግ ተገቢ ነው::

✔️ ይህም ህፃናት ጤና እና እድገት ላይ ችግሮች በጣም ሳይባባሱ እና ጉዳት ሳያመጡ ቀድሞ ለመድረስ እና በሽታዎች ገና ሳይከሰቱ ከስር መሰረቱ ለመከላከል ይረዳል::

✔️ይህንን ለመርዳት ከተነደፉ መንገዶች መካከል አንዱ እና ዋነኛው መንገድ #ጤናማ #የህፃናት #ክትትል(#Well #baby #clinic) ይባላል ::

✔️ ይህ አይነት ክትትል በሀገራችን ብዙ የተለመደ ባይሆንም በሌሎች ሃገራት ግን እጅግ የታወቀ እና ጤናማ ትውልድን ለመፍጠር በመንግስት ደረጃ ድጋፍ የሚደረግለት ትልቅ የጤና መስክ ነው::

🛑 #ጤናማ #የህፃናት #ክትትል ላይ የሚታዩ እና የሚለኩ እና የሚደረጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው ❓️

👉 የህፃናትን አካላዊ እድገት( ክብደት፣ቁመት፣ የጭንቅላት መጠን እና የመሳሰሉት)

👉 ቀላል የሚመስሉ ግን ካልታከሙ ጉዳት የሚያመጡ ህመሞች ምርመራ ለምሳሌ:
📌 የደም ማነስ
📌 ማንኮራፋት
📌 ተደጋጋሚ የቶንስል እና የጆሮ ህመም
📌 ተደጋጋሚ የአንጀት እና የሆድ ህመሞች
📌 ኪሎ አለመጨመር ችግሮች እና የመሳሰሉት

👉 የምግብ ፍላጎት እና የአመጋገብ ችግሮች
👉 የሰውነት መዳበር እና እድገት
( Gross motor and fine motor development)
👉 አእምሮአዊ እድገት (Cognitive development)
👉 የቋንቋ እና የንግግር እድገት( Language development)
👉 ስነልቦናዊ እና ማህበራዊ መስተጋብር እድገት (Psychosocial and communication)
👉 አካላዊ ምርመራ( Physical examination)
👉 የበሽታ ልየታና የጤና ቅኝት(Disease prevention and Health surveillance)
👉 ክትባትና የአደጋ ቅድመ ጥንቃቄ ትምህርት

🛑 #የጤናማ #የህፃናት #ክትትል(Well baby clinic) ጥቅሞች ምንድናቸው❓️

🔹ጤናማ የሆነ የህይወት ጅማሬ ይመሰርታል
🔹 የህፃናት ጤናማ እድገትን ያጎለብታል
🔹 የወላጆችን አንገብጋቢ ጥያቄዎችን ይመልሳል
🔹 ለምሳሌ : ስለ ህፃናት እንቅልፍ ሰአት፣ ስለ አመጋገብ፣ ስለ ፀሐይ ማሞቅ እና የመሳሰሉት
🔹 በቤተሰብ ውስጥ የጤና እውቀትና ክህሎትን ያዳብራል
🔹 በወላጆችና ልጆች መካከል ጤናማ ግንኙነትን ያዳብራል
🔹 በሽታዎችን ከመሰረቱ ለማወቅና ለማከም ይረዳል
🔹 የጤና ወጪን ይቀንሳል
🔹 የአደጋ ቅድመ ጥንቃቄን በማስተማርና በማሳወቅ የህፃናትን ጉዳት/አደጋ ይቀንሳል
🔹 የህፃናት አካላዊ ፣አይምሯዊ እና ማህበራዊ ጤናን ያጎለብታል
🔹 በመጨረሻም ጤናማና ምርታማ ዜጎችን ለማፍራት ይጠቅማል፡፡

🛑 በመሆኑም የጤናማ ህፃናት ክትትል በሽታዎች ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ ከማከም ይልቅ ህፃናትን ያማከለ የጤና እንክብካቤ እንድንሸጋገር ይረዳናል።

💝 💝 #ጤናማ #ህፃናት #ክትትል መጀመር ያለበት መቼ ነው❓️

✔️ እንደተወለዱ
✔️ ከተወለዱ ከ3-5 ቀናት ውስጥ
✔️በ 1ኛ ወር
✔️በ 2ኛ ወር
✔️በ 4ኛ ወር
✔️በ6ኛ ወር
✔️በ9ኛ ወር
✔️ በ 1ኛ አመት
✔️ በ 1 አመት ከ3 ወር
✔️በ 1 አመት ከ 6 ወር
✔️በ 2ኛ አመት
✔️ በ 2 አመት ከ 6 ወር
✔️ በ3ኛ አመት
✔️ በመቀጠል በየአመቱ እስከ 18 ኛ አመታችው ድረስ የጤናማ ህፃናት ክትትል ማድረግ ጠቃሚ ነው፡፡

💖 ለልጆዎ ጤናማ የእድገት ክትትል ለማድረግ ወይም ማንኛዉም ህፃናትን ሕክምና ሙሉ ምርመራ በህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ::

☎️ 0984650912/0939602927

💝 በቤትዎ ሆነው ስለ ጨቅላ ልጅዎ ጤንነት፣ እድገት ወይም አመጋገብ ዶ/ር ፋሲልን ለማምከር ከፈለጉ "WeCare ET patient" የሚለውን መተግበርያ ከ google play ላይ አውረደው በቀጠሮ ማማከር ይቺላሉ❗️

📞 ለበለጠ መረጃ 9394 ወይም 0964686464 ደውለው ስለ application አጠቃቀም መረዳት ይቺላሉ ::

📢 በቴሌግራም እና ፌስ ቡክ ይከታተሉን‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷 ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

🔷 FB:fb.me/drfasilpediatrician

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle
    አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle
    3 часа назад
  • Starting Solids at 6 months | Diet plan for 6-9 month baby| For Indian household
    Starting Solids at 6 months | Diet plan for 6-9 month baby| For Indian household
    10 дней назад
  • ሰውን ስንጨብጥ የበር እጀታ ስንይዝ ለምን ይነዝረናል? | Why do we tremble when we shake someone or hold a doorknob?
    ሰውን ስንጨብጥ የበር እጀታ ስንይዝ ለምን ይነዝረናል? | Why do we tremble when we shake someone or hold a doorknob?
    1 день назад
  • በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የDNA ውጠት በመጨረሻም ይፋ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የDNA ውጠት በመጨረሻም ይፋ ሆነ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    1 день назад
  • የልጅዎ ላንቃ እንደዚህ ከፍ ያለና ጠበብ ያለ ነው | ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች  | Your baby's palate is this high and narrow
    የልጅዎ ላንቃ እንደዚህ ከፍ ያለና ጠበብ ያለ ነው | ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች | Your baby's palate is this high and narrow
    2 недели назад
  • ልጅን ማጠብ፣ መያዝ፣ ማሸት፣ ማሞቅ እና ሌሎችም .. | Bathing, Holding, Dressing, & Warming Your Baby, Complete Guide!
    ልጅን ማጠብ፣ መያዝ፣ ማሸት፣ ማሞቅ እና ሌሎችም .. | Bathing, Holding, Dressing, & Warming Your Baby, Complete Guide!
    6 месяцев назад
  • በፆም ወቅት ለአዋቂም ሆነ ለህፃናት መጠቀም የሌለብን 5 ምግቦች | 5 Foods to Avoid During Fasting
    በፆም ወቅት ለአዋቂም ሆነ ለህፃናት መጠቀም የሌለብን 5 ምግቦች | 5 Foods to Avoid During Fasting
    8 дней назад
  • ህጻናትን ከማስተኛታችን በፊት ማድረግ የሌለብን 5 ነገሮች | 5 things you shouldn't do before putting your baby to bed
    ህጻናትን ከማስተኛታችን በፊት ማድረግ የሌለብን 5 ነገሮች | 5 things you shouldn't do before putting your baby to bed
    3 недели назад
  • የጉበት ስብ ክምችትን የሚጨምሩ 5 ምግቦች | 5 foods that increase liver fat storage
    የጉበት ስብ ክምችትን የሚጨምሩ 5 ምግቦች | 5 foods that increase liver fat storage
    1 месяц назад
  • በህፃናት ላይ የሚከሰቱ 5 የሳል ዓይነቶች እና የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | 5 types of coughs in children and their home remedies
    በህፃናት ላይ የሚከሰቱ 5 የሳል ዓይነቶች እና የቤት ውስጥ መፍትሄዎች | 5 types of coughs in children and their home remedies
    3 недели назад
  • ለጨቅላ ህፃናት አካላዊ ጥንካሬን የሚጨምሩ 6 ነገሮች | 6 things that increase physical strength in toddlers
    ለጨቅላ ህፃናት አካላዊ ጥንካሬን የሚጨምሩ 6 ነገሮች | 6 things that increase physical strength in toddlers
    13 дней назад
  • በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    በመጨረሻም ለ አማራ ክልል ተላልፎ ተሰጠ! በትዕግስት ታሪክ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያወጣው አዲስ መረጃ@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    3 дня назад
  • ህጻናትን Daycare ማዋል ሊያመጣ የሚችለው 3 የአእምሮች ተጽእኖዎች | 3 Mental Effects of Putting Children in Daycare |
    ህጻናትን Daycare ማዋል ሊያመጣ የሚችለው 3 የአእምሮች ተጽእኖዎች | 3 Mental Effects of Putting Children in Daycare |
    3 недели назад
  • 11 ядерных бомб Ирана. Землетрясение в Сочи. Самолет загорелся в Москве. Цены на нефть | ВОЗДУХ
    11 ядерных бомб Ирана. Землетрясение в Сочи. Самолет загорелся в Москве. Цены на нефть | ВОЗДУХ
    4 часа назад
  • አፋብን
    አፋብን "ምርኮኛ በዝቶብኛል"|| የOLA አነጋጋሪ መግለጫ || ኢንሳ እና ባለስልጣናቱ ተፋጠጡ || ባህርዳርና አሶሳ በሱዳን ኢላማ?
  • የምግብ ቴክስቸር በሕፃናት ቋንቋ እድገት ላይ ያለው ተፅዕኖ | The impact of food texture on a child's language development
    የምግብ ቴክስቸር በሕፃናት ቋንቋ እድገት ላይ ያለው ተፅዕኖ | The impact of food texture on a child's language development
    2 недели назад
  • የማይታመን ድፍረት! ገዳዬን ለማስያዝ አብሬው አደርኩ | ለፍትህ የተከፈለ መስዋዕትነት - ክፍል 2 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    የማይታመን ድፍረት! ገዳዬን ለማስያዝ አብሬው አደርኩ | ለፍትህ የተከፈለ መስዋዕትነት - ክፍል 2 @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
    7 дней назад
  • ረዱ እዮብን ምሳውን የማይሆን ምግብ ሰታው ተጫወተችበት
    ረዱ እዮብን ምሳውን የማይሆን ምግብ ሰታው ተጫወተችበት
    1 день назад
  • Celebrating 130 Years of Adwa Victory: Aday of Joy in Addis Ababa
    Celebrating 130 Years of Adwa Victory: Aday of Joy in Addis Ababa
    1 день назад
  • ህጻናትን በጡጦ ማስተኛት ሊያስከስት የሚችላቸው 5 የጤና እክሎች | 5 health problems bottle-feeding babies can cause
    ህጻናትን በጡጦ ማስተኛት ሊያስከስት የሚችላቸው 5 የጤና እክሎች | 5 health problems bottle-feeding babies can cause
    1 месяц назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com