Qidste Qidusan ቅድስተ ቅዱሳን Carol Fekadu ካሮል ፈቃዱ New Amharic Song | Ethiopian Mezmur

Описание к видео Qidste Qidusan ቅድስተ ቅዱሳን Carol Fekadu ካሮል ፈቃዱ New Amharic Song | Ethiopian Mezmur

' ቅድስተ ቅዱሳን ' የተሰኘውን መዝሙር የእግዚአብሔርን ፊትን በመፈለግ መቃተት ውስጥ ሆኜ የተሰጠኝ ዝማሬ ነው:: ከመገናኛው አደባባይ ጋር ብቻ ሆኖ የፊቱንና የክብሩን ውበት ማየት ስለማይቻል በመንፈስ እስከ ቅዱስተ ቅዱሳን ድረስ እስክንዘልቅ በመንፈስ እንቃትት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይህችን ዝማሬለእኔና ለትውልዴ ሰጥቶናል ብዬ አምናለው:: በዚህ ዝማሬ ከጌታ ጋር መገናኘትና መረስረስ እንዲሆንልን ፀሎቴ ነው::

በፀሎት Subscribe, Like እና SHARE በማድረግም አገልግሎቴን እንዲደግፉ በትህትና እጠይቃለሁ::

ሙሉ አገልግሎቴን ለመከታተል👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://solo.to/carolfekadu


ካሮል ፈቃዱ


#mezmurprotestant
#መዝሙር #2022

Комментарии

Информация по комментариям в разработке