የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ 2

Описание к видео የሚደልቡ በሬወች ግዥና መረጣ ከገበሬው ቁ 2

የሚደልቡ በሬወችን ከገበያ በቀጥታ ከአርቢው ከገበሬው በምንገዛበት ወቅት
1,በቀጥታ እራሱ ተጠቃሚ እንዲሆን ገበሬወን አርቢውን እያገዝነው እንደሆነ ማወቅ ወሳኝ ነው መሸጥ በሚፈልገው ዋጋ ሰንገዛው አርቢውም ደሰ ብሎት መርቆ ይሸጥልናል
2,በቤት ውሰጥ በጥሩ እንክብካቤና ክትትል ውሰጥ የነበረው ከአርቢው ሰንገዛ
ሳይራብ
ሳይጠማ
ሳይንገላታ የራሱን ሰለሚሸጥልን የበሬው ታሪክንና የጤናን ሁኔታ በሚገባ አርቢው ይነግረናል
ለምሳሌ
ሰለሚመግበው ምግብ
ሰለበሬው ባህሪ
ሰለበሬው እድሜ
ሰለበሬው የጤና ሁኔታ
ምን ታሞ ነበረ
ምን መደሀኒት ተሰጠው
ምን ክትባት ወሰደ
ዝርያውን ( የየት አካባቢ ዝርያ ነው
ለምሳሌ የሐረር ነው
የጅሩ ነው
የባሌ ነዎ
የቦረና ነውን
የራያ ነው
የሻኪሶ
የኮንሶ
የአፍአር
የሲዳማና አካባቢው ነው
የሲዳማ እንደየ አካባቢ የሰጋቸው ጠአም ይለያያል
የሰጋው ጠአም ልዮነት
የሰጋው የከለር ልዮነት
የሸንጡ ሁኔታ እንደ መጣበት አካባቢ ይለያያል
ይህንና ሌሎችንም እንድናውቅ ከባለቤቱ ሰንገዛ ይጠቅመናል
ማጋጋዣ የእንሰሳቶች
በሬወችን ከገበያ ሰናሰገባና ገዝተን ሰናመጣ በአገራችን የተለመደው
በሬወችን እየደበደቡ መውሰድ እጅግ በጣም ጎጅ ልማድ ነው
1,በሬወችን ወደ መኪና ሰንጭን የራሳቸው ማጋጋዧ መኖር አለበት
2,የሚበሉት ምግብ በአግባቡ እያረፉ እንዲበሉ ሊደረግላቸው ይገባል
3,በሬወች በጉዞ ላይ የሚጠጡት ውሀ በተገቢው ሁኔታ ንፁህናው የተጠበቀ ሊሆን ይገባል
4,የህክምና ክትትል በየአቅራቢያው ካሉ የእንስሳት ሀኪሞች ጋር በመሆን መታከምና የታመሙትን ከቦታው ሲደርሱ ለብቻ ገለል በማድረግ ማቆየትና ማከም ወደ ሌሎች በሸታው እንዳይተላለፍና ወደ መሀበረሰቡም በሸታው እንዳይተላለፍ ይጠቅማል
የሚጋጋዙበት መኪና በየቦታው ማሳረፍ አለበት
ይህም በሬወች በጉዞላይ የሚገጥማቸውን
A, የጠና መታወክን ለማየት ይጠቅማል
B,በሬወች እርሰ በእርሰ እንዳይወጋጉ ይጠቅማል
C, ረዥም መንገድ ሲሔዱ ገላቸው በመመታትና ያለእረፍት ሲጋዙ ሰለሚደማ ሰጋው
1,ሰጋው ይደማልና ቶሎ ለባክቴርያ ሰለሚጋለጥ ይበላሻል
2,ሰጋው ጠአመ በመደብደቡና በየመንገዱ ሰላላረፈ ቶሎ ታርዶ ሰንበላው የሰጋው ጠአም በጣም ይቀንሳል ሰለዚህ ሁልግዜ ክትትልና ቁጥጥር በምንገዛበት ወቅት ማድረግ አለብን
ወደ ማቆያም እንደደረሱ
ጥሩ ምግብ
ጥሩ ውሀ
ጥሩ ማረፍያ
ጥሩ የህክምና ክትትል ያሰፈልጋቸዋል ይህን በተግባር ካደረግን
አገራችን ኢትዮጵያ ባላት የቀንድ ከፍት አሁን ካለን የገበያ ትሰሰር የበለጠ በአውሮፓ ገበያ ገብተን የተሻለ ምርት ማግኝት
የተሻለ ገበያ ማግኝት
የተሻለ የውጭ ምንዛሬ
የገበሬውንም ህይወት መቀየር የሚችል ምንዛሬ እንደ ቡና ገበያና
እንደ ሰሊጥ
ጥራጥሬ ገበያ መለወጥና መድረሰ እንችላለን
በተለይ አሁን በእቅድና ሒደት ላይ ያለው የቻይና ገበያ በቀንድ ከፍቶችና በፍየልና በግ ገበያ ከተጀመሬ አርቢውም ,አርቢዋም ትጠቀማለች እንጠቀማለን ሰለዚህ ሁልግዜ ለእንሰሶች ክትትልና ,ትኩረት ከተደረገ የተሻለ ይኮናል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке