Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

  • አል ኒሳእ ዩኒቨርሲቲ النساء
  • 2025-05-11
  • 10786
🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር
  • ok logo

Скачать 🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 🔀 የተጅዊድ ትምህርት በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር

🔀 🔀 የተጅዊድ ትምህርት ክፍል - አስራ ሰባት

             🍎🫴 የመድ ምንነት
➽በባለፈው ክፍል (በክፍል ❶❻) መዱል ፈርዒይ አጠቃላይ አምስት አይነት መዶች እንዳሉት እና ከነዛም ውስጥ ስለ መዱል ላዚም በዝርዝር አይተናል። 

♻️ በዛሬው ክፍል ደግሞ የቀሩትን መዶች (መዱል ዓሪድ ሊሱን እና መዱ አል'ሊን) እናያለን።
  ===========================
  ===========================
🔹የመዱል ፈርዒይ ምንነት እና ክፍሎች

             .....የቀጠለ

❹.መዱል ዓሪዱን ሊሱኩን
⭕️ መዱል ዓሪዱን ሊሱኩን ማለት ከመድ ፊደል በኋላ ድንገተኛ (መሰረታዊ ያልሆነ) ሱኩን በሚመጣበት ጊዜ የሚፈጠር ነው።
♦️ይህን መድ የምናገኘው ማቆሚያ ቦታ ላይ ብቻ ነው።

ምሳሌ፦ 👇👇👇👇👇👇
►شُهُودٌ         ►مَلِكِ النَّاس   ► مَا فِي الصُّدُورٍ
►تَقْوِيمٍ         ►مَا تَعْبُدُونَ    ► شَهِيدٌ
ወ.ዘ.ተ

💎 ይህ መድ መሳብ መጠኑ ሶስት አይነት ገፅታ አለው👇
1) ረጋ ባለ አቀራር ( በተህቂቅ አቀራር) ስድስት ሀረካ ይሳባል።
2) በመካከለኛ አቀራር(በተድዊር አቀራር) አራት ሀረካ ይሳባል።
3) ፈጠን ባላ አቀራር (በሀድር አቀራራር) ሁለት ሀረካ ይሳባል።

❺.መዱ አል'ሊን 
⭕️ይህ መድ መቆሚያ ቦታ ላይ ከሊን ፊደላቶች በኋላ ሱኩን ሲመጣ የሚፈጠር ነው።
🔹የሊን ፊደላቶች የሚባሉት ሁለት ናቸው።
እነርሱም፦ ዋው እና ያ ሱኩን ሆነው ቀድሟቸው ፈትሀ ሲመጣ ነው።    

♦️ይህን መድ የምናገኘው ማቆሚያ ቦታ ላይ ብቻ ነው።

ምሳሌ፦ ሱረቱል ቁረይሽ አያ መጨረሻ ላይ ያሉ መዶች ሁሉም መዱል ሊን ናቸው።👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
{ لِإ
                ➀) መዱል ሲለቲ ሱግራ
                  ➁) መዱል ሲለቲል ኩብራ

❶.መዱል ሲለቲ ሱግራ፦ ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ሙተሀሪክ (ሀረካ ያላት) ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሙተሀሪክ (ሀረካ ያለው) ሆኖ ግን ሀምዛ ያልሆነ ሲሆን ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرࣱ {ጧሪቅ- 8}

●فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعࣰا {አድያት -4}

●وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ {ኢኽላስ-4}

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ሁለት ሀረካ ያክል ነው ፤ በዚህም ምክንያት ከመዱል አስሊይ ይማሰላል።
🔹 ከመዱል አስሊይ የሚለይበት ደግሞ መዱል አስሊይ ስንቆምም ሆነ ቀጥለን በምንቀራበት ጊዜ እናገኘዋለን። መዲል ሲለቲ ሱግራ ግን የምናገኘው ቀጥለን ስንቀራ እንጅ በምናቆምምበት ጊዜ አናገኘውም።
❷.መዱል ሲለቲል ኩብራ፦ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ከስራ እና ዶማ ያላት ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሀምዛ ሆኖ ሙተሀሪክ (ሀረካ) ያለው ሆኖ ሲመጣ ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●یَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥۤ أَخۡلَدَهُۥ [ሑመዘህ-3]
●أَیَحۡسَبُ أَن لَّمۡ یَرَهُۥۤ أَحَدٌ  [አል በለድ-7]
●فَیَوۡمَىِٕذࣲ لَّا یُعَذِّبُ عَذَابَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-25]
●وَلَا یُوثِقُ وَثَاقَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-26]

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ልክ እንደ መዱል ሙንፈሲል ሁለት፣አራት እና አምስት ሀረካ ያክል ነው። በዚህም ምክንያት ይህ መድ (መዱል ሲለቲ ኩብራ) ከመዱል ፈርዒይ ይመደባል።

               .....ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .....
መረከዝ ዳሩል እማን 🥰🥰🥰ሼረ ሼረ ሼረ ሼረ 🥰 ክፍል - አስራ ሰባት

{ لِإِیلَـٰفِ قُرَیۡشٍ {1}  إِۦلَـٰفِهِمۡ رِحۡلَةَ ٱلشِّتَاۤءِ وَٱلصَّیۡفِ {2}   فَلۡیَعۡبُدُوا۟ رَبَّ هَـٰذَا ٱلۡبَیۡتِ {3}  ٱلَّذِیۤ أَطۡعَمَهُم مِّن جُوعࣲ وَءَامَنَهُم مِّنۡ خَوۡفِۭ {4}

💎 ይህ መድ መሳብ መጠኑ ሶስት አይነት ገፅታ አለው👇
1) ረጋ ባለ አቀራር ( በተህቂቅ አቀራር) ስድስት ሀረካ ይሳባል።
2) በመካከለኛ አቀራር(በተድዊር አቀራር) አራት ሀረካ ይሳባል።
3) ፈጠን ባላ አቀራር (በሀድር አቀራራር) ሁለት ሀረካ ይሳባል።
                 ተጨማሪ
➽ መዱ ሲላህ፦ ማለት ወንድ ፣ ነጠላ የሆነ እና ሩቅ የሆን ግለሰብ አመላካች ከሆነችው (هـ) ❴ሐ-ዶማኢር❵ ፊደል ጋር ተከትለው በሚመጡ ቅጥያዎች ላይ የሚፈጠር መድ ሲሆን ከ ه‍ـ በፊት እና ኋላ ሙተሀሪክ ፊደል መምጣት አለበት።
➨መዱል ሲላህ የተባለበት ምክንያት ይህ መድ የሚፀድቀው (የሚገኘው) ቀጥለን በምንቀራበት (في حالة الوصل) ጊዜ ስለሆነ ነው። በምናቆምበት ጊዜ ግን ሐ-ዶማኢር ስኩን ስለምትሆን መዱ አይገኝም።
🔹ሐ (هـ)ዶማ ከሆነች ቅጥያ ሆኖ የሚመጣውሐ ዋው ሶጊር ይሆናል።
🔹ሐ (هـ) ከስራ ከሆነች ቅጥያ ሆኖ የሚመጣውሐ ያ ሶጊር ይሆናል።

⭕️ይህ መድ እንደ መሳብ መጠኑ መዱል አስሊይ እና መዱል ፈርዒይ የመሆን ፀባይ አለው።
🔵 መዱ ሲላህ በሁለት ይከፈላል።
                  ➀) መዱል ሲለቲ ሱግራ
                  ➁) መዱል ሲለቲል ኩብራ

❶.መዱል ሲለቲ ሱግራ፦ ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ሙተሀሪክ (ሀረካ ያላት) ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሙተሀሪክ (ሀረካ ያለው) ሆኖ ግን ሀምዛ ያልሆነ ሲሆን ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجۡعِهِۦ لَقَادِرࣱ {ጧሪቅ- 8}

●فَأَثَرۡنَ بِهِۦ نَقۡعࣰا {አድያት -4}

●وَلَمۡ یَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدُۢ {ኢኽላስ-4}

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ሁለት ሀረካ ያክል ነው ፤ በዚህም ምክንያት ከመዱል አስሊይ ይማሰላል።
🔹 ከመዱል አስሊይ የሚለይበት ደግሞ መዱል አስሊይ ስንቆምም ሆነ ቀጥለን በምንቀራበት ጊዜ እናገኘዋለን። መዲል ሲለቲ ሱግራ ግን የምናገኘው ቀጥለን ስንቀራ እንጅ በምናቆምምበት ጊዜ አናገኘውም።
❷.መዱል ሲለቲል ኩብራ፦ይህ መድ አመላካች የሆነችው ሐ (هـ) ከስራ እና ዶማ ያላት ሆና ከሷ በፊት የመጣው ፊደል ሙተሀሪክ(ሀረካ ያለው) ሆኖ እና ከሷ በሗላ የመጣው ፊደል ደግሞ ሀምዛ ሆኖ ሙተሀሪክ (ሀረካ) ያለው ሆኖ ሲመጣ ነው።

ምሳሌ፦👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
●یَحۡسَبُ أَنَّ مَالَهُۥۤ أَخۡلَدَهُۥ [ሑመዘህ-3]
●أَیَحۡسَبُ أَن لَّمۡ یَرَهُۥۤ أَحَدٌ  [አል በለድ-7]
●فَیَوۡمَىِٕذࣲ لَّا یُعَذِّبُ عَذَابَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-25]
●وَلَا یُوثِقُ وَثَاقَهُۥۤ أَحَدࣱ [አል ፈጅር-26]

🔹ይህ መድ የመሳብ መጠኑ ልክ እንደ መዱል ሙንፈሲል ሁለት፣አራት እና አምስት ሀረካ ያክል ነው። በዚህም ምክንያት ይህ መድ (መዱል ሲለቲ ኩብራ) ከመዱል ፈርዒይ ይመደባል።

               .....ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ..... 🥰🥰🥰ሼረ ሼረ ሼረ ሼረ 🥰

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ብዙዎችን ግራ የምታጋባ ፊደል
    ብዙዎችን ግራ የምታጋባ ፊደል "ى" | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    1 год назад
  • ከዚህ ቪዲዬ በኋላ እነዚህን ቃላት ማንበብ አይከብዳችሁም! | 7ቱ አሊፎች በቀላሉ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    ከዚህ ቪዲዬ በኋላ እነዚህን ቃላት ማንበብ አይከብዳችሁም! | 7ቱ አሊፎች በቀላሉ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    10 месяцев назад
  • 🔴ኧረ ወይኔ አብሳላት በላይቭ ላይ😂BiruktubeHaymitube01
    🔴ኧረ ወይኔ አብሳላት በላይቭ ላይ😂BiruktubeHaymitube01
    10 часов назад
  • ቁርአንን በተጅዊድ ለጀማሪወች || ሱረቱ አል ኢንሳን |ቁጥር 1 |سورةالإنسان  በኡስታዝ #ሰኢድ_አደም_አሊ #Quran_in #Tajweed
    ቁርአንን በተጅዊድ ለጀማሪወች || ሱረቱ አል ኢንሳን |ቁጥር 1 |سورةالإنسان በኡስታዝ #ሰኢድ_አደም_አሊ #Quran_in #Tajweed
    10 месяцев назад
  • የተጅዊድ ህጎች || ለጀማሪዎች - 2024
    የተጅዊድ ህጎች || ለጀማሪዎች - 2024
  • #የአሊፍ እና የሀምዛ ልዩነት #duet #quran
    #የአሊፍ እና የሀምዛ ልዩነት #duet #quran
    1 год назад
  • 5ቱ አስገራሚ አነባብ ያላቸው ፊደላት
    5ቱ አስገራሚ አነባብ ያላቸው ፊደላት
    7 месяцев назад
  • ተጠንቀቁ ሰላት ሳንሰግድ ጊዜው ቢወጣና ቢያልፈን ቀዷ የምናደርገው እንዲህ ነው
    ተጠንቀቁ ሰላት ሳንሰግድ ጊዜው ቢወጣና ቢያልፈን ቀዷ የምናደርገው እንዲህ ነው
    Трансляция закончилась 4 года назад
  • ንቀትን ወደ ክብር የምትቀይሩባቸው 4 ድብቅ ጥበቦች! | Shanta | Semuni | Josi | Laba
    ንቀትን ወደ ክብር የምትቀይሩባቸው 4 ድብቅ ጥበቦች! | Shanta | Semuni | Josi | Laba
    7 месяцев назад
  • ብዙዎች የሚከብዳቸው የተጅዊድ ህግ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    ብዙዎች የሚከብዳቸው የተጅዊድ ህግ | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    1 год назад
  • #1  የ (ع) እና (ء) አወጣጥ | የብዙ ሰው ችግር! | ተጅዊድን በሰሌዳ በቀላሉ ከዑመር አህመድ ጋር!
    #1 የ (ع) እና (ء) አወጣጥ | የብዙ ሰው ችግር! | ተጅዊድን በሰሌዳ በቀላሉ ከዑመር አህመድ ጋር!
    9 месяцев назад
  • ቁርአንን ለማበብ የሚያገኙት ጥቅም ቢዶዉን የስሙት
    ቁርአንን ለማበብ የሚያገኙት ጥቅም ቢዶዉን የስሙት
    9 месяцев назад
  • الأبطال الخارقين على القضبان دوامة قمع جسر 🏍️🐱‍SPIDER MAN!on Motorcycle in Spiral Bridge Stunt R
    الأبطال الخارقين على القضبان دوامة قمع جسر 🏍️🐱‍SPIDER MAN!on Motorcycle in Spiral Bridge Stunt R
    11 месяцев назад
  • የታላቁ መላይካ ጂብሪል (ዐ.ሰ) አስገራሚ ታሪክ | The story of Angel Jibril(A S)
    የታላቁ መላይካ ጂብሪል (ዐ.ሰ) አስገራሚ ታሪክ | The story of Angel Jibril(A S)
    6 месяцев назад
  • እነዚህን ህልማች ያየ አላህ ሀላል ሪዝቅ እንደሚሰጠው ማሳያ ምልክት ናቸው
    እነዚህን ህልማች ያየ አላህ ሀላል ሪዝቅ እንደሚሰጠው ማሳያ ምልክት ናቸው
    11 месяцев назад
  • በሕይወታችሁ ስኬትን ለመጎናፀፍ እነዚህ 5 ነገሮችን አድርጉ! Life-Changing Advice
    በሕይወታችሁ ስኬትን ለመጎናፀፍ እነዚህ 5 ነገሮችን አድርጉ! Life-Changing Advice
    5 месяцев назад
  • መኻሪጀል ኹሩፍ (Part 2) | Makharij Al Huruf Lesson 2 | አቡልአባስ
    መኻሪጀል ኹሩፍ (Part 2) | Makharij Al Huruf Lesson 2 | አቡልአባስ
    5 месяцев назад
  • ምክር ስለ ኒቃብ ለ እህቶች ||  Amharic Dawa #Ethio Amharic Dawa
    ምክር ስለ ኒቃብ ለ እህቶች || Amharic Dawa #Ethio Amharic Dawa
    5 лет назад
  • የመድ ህግጋቶች ክፍል-1 || أَحْكَامُ الْمَدِّ || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ
    የመድ ህግጋቶች ክፍል-1 || أَحْكَامُ الْمَدِّ || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ
    2 года назад
  • ከዚህ ቪዲዬ በኋላ የነዚህ የፊደላት ጥምረት በጭራሽ ግራ አይገባችሁም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    ከዚህ ቪዲዬ በኋላ የነዚህ የፊደላት ጥምረት በጭራሽ ግራ አይገባችሁም! | Jud Tube | ቀላል አረብኛ
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com