ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ፣ ምዕራፍ ፩ ጸሎት | The Spiritual Means: Chapter 1 Prayer

Описание к видео ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ፣ ምዕራፍ ፩ ጸሎት | The Spiritual Means: Chapter 1 Prayer

#ጉዞ_ወደ_እግዚአብሔር
#እውነተኛ_ጸሎት_እና_አቀራረቡ
#በእምነት_መጸለይ
ጸሎትህ በማስተዋል ይሁን
መንፈሳዊ ሕይወትን በጸሎት ለማሳደግ
1. ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር የምትጠቀምበትን ሰዓት ለማራዘም ራስህን አለማምድ
2. በማለዳ ለመነሳትና ዕለቱን በጸሎት ለመጀመር ራስህን አለማምድ
3. በየሰዓቱ መጸለይ ልመድ
4. ባለህበት ሥፍራ ሁሉ መጸለይ ልመድ
5. ለሌሎች መጸለይን ልመድ
6. በመከራ ወስጥ ሳለህ መጸለይ ልመድ
7. በግል ጸሎትህ ራስህን አለማምድ
8. በማስተዋል መጸለይ ልመድ
#ብጹእ_አቡነ_ሺኖዳ እንደጻፉት መ/ር ግርማ ባቱ እንደተረጎሙት አንባቢ ዳዊት አዳነ
እንድንጸልይ የፈቀደልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке