የኢትዮጵያ ህፃናት ለገጠማቸው ሁለገብ ችግር መፍትሄ ሰጪ የሆነ አዲስ ህግ፤ ለአፈጻጸሙ አዲስ ፖሊሲ ያስፈልጋል። Bildung für alle Kinder.

Описание к видео የኢትዮጵያ ህፃናት ለገጠማቸው ሁለገብ ችግር መፍትሄ ሰጪ የሆነ አዲስ ህግ፤ ለአፈጻጸሙ አዲስ ፖሊሲ ያስፈልጋል። Bildung für alle Kinder.

   • ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት :  !  #2017  ...  
"ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming "
Massnahmen zum Recht der Kinder auf Bildung; Stoppen Sie die stille Diskriminierung.
Ein neues Gesetz, das eine Lösung für die vielfältigen Probleme äthiopischer Kinder bietet. Für die Umsetzung ist eine neue Politik erforderlich. Das grosse Problem der äthiopischen Kinder. Tränen äthiopischer Kinder. Gleiche Bildungschancen für äthiopische Kinder mit körperlichen Behinderungen. Schluss mit der stillen Diskriminierung. Kinder wollen lernen. Wenn Sie keine Lizenz haben, ist es eine Straftat. Aufmerksamkeit für Kinder. Morgen wird im Heute geboren. Morgen wird im Heute geboren. Lassen Sie den Missbrauch äthiopischer Kinder aufhören.
የኢትዮጵያ ህፃናት ዕንባ። ትምህርት ለሁሉም ህፃናት። እኩል የትምህርት እድል አካላቸው ችግር ለገጠመው የኢትዮጵያ ህፃናት። ኢትዮጵያ ህፃናት በትምህርት ዲስክርምኔሽን ሊፈጸምባቸው አይገባም። በህፃናት ላይ የሚፈጸም ፀጥ ያለ መድሎ ይቁም። ህፃናት ትምህርት ሊማሩ ፈልገው፤ ፈቃድ ካጡ ይህ ወንጀል ነው። ትኩረት ለህፃናት። በትናት ውስጥ ዛሬ ይጸነሳል። በዛሬ ውስጥም ነገ ይጠነሰሳል። የአስተዳደር ማዕከሉን የህፃናት እንክብካቤ መንግስት፤ ነገን ገዳይ ነው። መጠነ ሰፊው የኢትዮጵያ ህፃናት ችግር። የኢትዮጵያ ህፃናት የውስጥ ሃዘን፣ መከፋት ጥልቅ እና ሰፊ ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке