''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ

Описание к видео ''ያወራሁትን እንዳትቆርጡብኝ'' ብሶበት መቷል: መሱድ

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ!!
ህፃን መሱድ ነስሮ የ ስድስት አመት ህፃን ልጅ ሲሆን ከዚህ በፊት ቀርቦ ለሁለተኛ ጊዜ የራሱን ሪከርድ በመስበሩ በ ድንቅ ልጆች ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘ የመጀመርያው ድንቅ ልጅ ነው። የዚህ ሾው አላማ የ ህፃን መሱድ ሪከርድ ለማክበር እና የ ፋሲካ በአል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን በዚህ ዝግጅት ላይ ማስተላለፍ የፈለግነው ዜጎች ቤታቸው በመፍረሱ ምክንያት ምን ያህል እየተንገላቱ እንደሆነ፣ በሃገራችን በቦረና አከባቢ የደረሰው ድርቅ እና ማህበረሰቡን መርዳት እንዳለብን እንዲሁም ስለ ሃገር አንድነት ነው። በዚህ ፕሮግራም መሱድ ከዚህ በፊት ከተመልካቾች ጋር የነበረው ግኑኝነት የበለጠ ጎልቶ የታየበት ሲሆን ከ መድረክ ውጪም ከ ኮሜድያን እሸቱ ጋር ፊሶን ሪልስቴት በአካል በመገኝት ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር አድርገዋል።
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
   / @comedianeshetu  

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

እስታንዳፕ ኮሜዲ
◼ የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ስታንዳፕ ኮሜዲ ተወዳደሩ    • የዶንኪ ትዩብ ሰራተኞች ስታንዳፕ ኮሜዲ ተወዳደሩ@comedi...  
◼አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወርደዋለን! ክፍል:- 2    • አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወርደዋለን! ክፍል:- 2 ...  
◼ክልላዊ የህዝብ መዝሙር ... አዲስ ኮሜዲ ክፍል፦ 1    • ክልላዊ የህዝብ መዝሙር ... አዲስ ኮሜዲ / #comedia...  



Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:[email protected]

~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
   • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...  
~-~~-~~~-~~-~

Комментарии

Информация по комментариям в разработке