ሁሌም የሚታወሰው አስደናቂው የአቡነ ጳውሎስ ታሪካዊ ስብከት| Abune Pawlos sibket

Описание к видео ሁሌም የሚታወሰው አስደናቂው የአቡነ ጳውሎስ ታሪካዊ ስብከት| Abune Pawlos sibket

በረከታቸው በእኛ ላይ የደርብንና በዛሬው መረኃ ግብራችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በግብጽ ሀገር የሚገኙ ምዕመናን እና ካህናትን በግሩም ትምህርት እና ጥዑም ቃለ እግዚአብሔር ያጽናኑበትን ድንቅ ስበከት ይዘን መጥተናል፡፡ ቪዲዮው ቆየት ያለ ቢሆንም የእግዚአብሔር ቃል ግን ሁሌም አዲስ ነውና ተሰምቶ የማይጠገበውን ድንቅ ትምህርት እነሆ ብለናል፡፡ እኛ ተናንሾቹ እግዚአብሔር ነን| የአቡነ ጳውሎስ ታሪካዊ ስብከት| ወደ ቤተክርስቲያን ለምን እንሄዳለን| Wede betekrsitan lemn enhedalen| Tewahedo Documentary

ቻናላችንን ይቀላቀሉ @tewahedodocumentary

#eotc #tewahedo #tewahedo_documentary #eotcdocumentary #orthodox #sibket #abunepawlos #Yonas_media #ስበከት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке