የጻድቅ_ እምነት‼️ በነብይ ዘካርያስ ወንድሙ || Prophet Zekariyas Wondemu || GLORY OF GOD TV

Описание к видео የጻድቅ_ እምነት‼️ በነብይ ዘካርያስ ወንድሙ || Prophet Zekariyas Wondemu || GLORY OF GOD TV

https://gofund.me/97bd983e Support Us
https://www.gloryofgod.tv/
[email protected]
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
https://gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке