አሥር ነገር ... ለማንም አትንገር!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Описание к видео አሥር ነገር ... ለማንም አትንገር!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

#ኸሚስ_ምሽት
★★★★★
ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽታችን  ዑስታዛችን ሸህ ሙሐመድ ኢብራሒም ሚስጥር ስለመጠበቅ ወዝ ባለው የተለመደ አገላለጻቸው ያቀርቡልናል። ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነሕያ ሰዓቱ ቀሪ የመዲና ቆይታውን የፕሮግራሙን አዲስ ቅርጽ እያስተዋወቀን ያወጋናል። በመዲና ሠማይ ስር ዝግጅታችን ወንድም አብዱረህማን ሰዒድ ቅጽል ስም ከሆነችው የትውልድ ሀገሩ ሜጢ እስክ መዲና ቅጽሮች ሕይወቱን እያወጋ አብሮን ይቆያል።

እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በእስቲግፋር ምሽቱን ከእኛ ጋር
እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!

ኸሚስ ምሽትን ለማግኘት [

• ኸሚስ ምሽት ]

★★★★★

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን👍🏽 ያጋሩ⤴️

YouTube👉


/ @minbertv1

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Комментарии

Информация по комментариям в разработке