Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

  • Evangelist Yared Tilahun
  • 2026-02-23
  • 3762
የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
  • ok logo

Скачать የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የትምህርት ጤንነት መመርመሪያ፦ ክፍል 57 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

"አይሁድም፦ ይህ ሰው ሳይማር መጻሕፍትን እንዴት ያውቃል? ብለው ይደነቁ ነበር። ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤ ፈቃዱን ሊያደርግ የሚወድ ቢኖር፥ እርሱ ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ቢሆን ወይም እኔ ከራሴ የምናገር ብሆን ያውቃል። ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።" ዮሐ. 7፡15-18
አይሁድ በጌታ ኢየሱስ ተዓምራት ከተደነቁት በላይ እነሱ በሚሉት መንገድ ሳይማር መጽሐፍትን በማወቁ ተደንቀዋል። ጌታ ኢየሱስ አድናቆቱን አልተቀበለም። "ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም" በማለት መለሰ። ወደ አባቱ ነው የጠቆመው። በዚህ ንግግር ውስጥ ጌታ ኢየሱስ አንድ ወሳኝ ነገር ተናግሯል። "ፈቃዱን ሊያደርግ የሚወድ ቢኖር፥ እርሱ ይህ ትምህርት ከእግዚአብሔር ቢሆን ወይም እኔ ከራሴ የምናገር ብሆን ያውቃል።" ትምህርት ከእግዚአብሔር ይሁን አይሁን የሚታወቀው በጭንቅላት ሳይሆን ፈቃዱን ለማድረግ አስቀድሞ በተዘጋጀ ልብ ነው። የትምህርትን ትክክለኝነት እና ስህተት የሚገልጥ እግዚአብሔር ነው። እሱ ደግሞ የሚገልጠው ለሁሉ ሳይሆን ምንም ይሁን ምን ለተገለጠው ፈቃዱ ለመታዘዝ የተዘጋጀ ልብ ላላቸው ነው። በሥጋ አእምሮ እና ጥበብ ስህተቱን ልንቀበል፣ እውነቱን ልንገፋ እንችላለን። ነገር ግን በምንም ሁኔታ ውስጥ ፈቃዱን ለማድረግ የጨከነ ልብ ሲኖረን ያኔ እግዚአብሔር ትምህርትን ይገልጥልናል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የጨለማ ጥግ፡ ክፍል 58 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
    የጨለማ ጥግ፡ ክፍል 58 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
    22 часа назад
  • እየተጠላ የሚፈለግ፦ ክፍል 56 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት| Evangelist Yared Tilahun |
    እየተጠላ የሚፈለግ፦ ክፍል 56 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት| Evangelist Yared Tilahun |
    2 недели назад
  • የሚያስቀና ካቲማ || ልብ የሚነካ ታሪክ ||  @ElafTubeSIRA ||
    የሚያስቀና ካቲማ || ልብ የሚነካ ታሪክ || @ElafTubeSIRA ||
    2 часа назад
  • Ethiopia - ኢራን CIAን መታችው!፣ “ሻዕቢያ  የመጨረሻው…ይሆናል” ጠቅላዩ፣ ''ኢሳያስ 12 ግዛቶችን ይዞብናል''፣ አዲሱ የኢራን መሪ
    Ethiopia - ኢራን CIAን መታችው!፣ “ሻዕቢያ የመጨረሻው…ይሆናል” ጠቅላዩ፣ ''ኢሳያስ 12 ግዛቶችን ይዞብናል''፣ አዲሱ የኢራን መሪ
    3 часа назад
  • #ኢየሱስ_ተመችቶኛል I #አባ_ተዋህዶ ሃይማኖት I @abiy_kiya @ecclesiamedia316 I #2026
    #ኢየሱስ_ተመችቶኛል I #አባ_ተዋህዶ ሃይማኖት I @abiy_kiya @ecclesiamedia316 I #2026
    4 дня назад
  • #እነሆ_እምነታችን | የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል አንድ): | ትምህርት 2 :  ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ
    #እነሆ_እምነታችን | የእግዚአብሔር ባሕርያት (ክፍል አንድ): | ትምህርት 2 : ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ
    11 дней назад
  • የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 21 (ዳኛው ማነው ?)  በማመን የሚገኝ ህይወት  ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
    የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 21 (ዳኛው ማነው ?) በማመን የሚገኝ ህይወት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
    1 год назад
  • ለጥያቄያችሁ  መልስ ለማግኘት እንዲህ ፁሙ  ...//መቅዲ ሾው //
    ለጥያቄያችሁ መልስ ለማግኘት እንዲህ ፁሙ ...//መቅዲ ሾው //
    3 дня назад
  • የዮሐንስ ወንጌል | መግቢያ ክፍል 1| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN |By Evangelist Yared Tilahun
    የዮሐንስ ወንጌል | መግቢያ ክፍል 1| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN |By Evangelist Yared Tilahun
    3 года назад
  • የዘመናት መከራከሪያ፦ ክፍል 55 የዮሐንስ ወንጌል
    የዘመናት መከራከሪያ፦ ክፍል 55 የዮሐንስ ወንጌል
    1 месяц назад
  • እውነተኛ ዕረፍት | ክፍል 37 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN  By Evangelist Yared Tilahun
    እውነተኛ ዕረፍት | ክፍል 37 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun
    10 месяцев назад
  • “ከወላጅነት ወደ ወዳጅነት” በምሳሌ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ ውይይት
    “ከወላጅነት ወደ ወዳጅነት” በምሳሌ አገልግሎት የተዘጋጀ ልዩ ውይይት
    11 дней назад
  • የጎግና ማጎግ ጦርነት ተጀመረ? | የአርማጌዶን ዋዜማ  የቴህራን ተራሮች ምስጢር! #epicbible
    የጎግና ማጎግ ጦርነት ተጀመረ? | የአርማጌዶን ዋዜማ የቴህራን ተራሮች ምስጢር! #epicbible
    3 дня назад
  • የእግዚአብሔር ልጅ ክፍል አንድ በመጋቢ ጳዉሎስ ፍቃዱ ! በነገረ ክርስቶስ ላይ የተደረገ አውደ ጥናት
    የእግዚአብሔር ልጅ ክፍል አንድ በመጋቢ ጳዉሎስ ፍቃዱ ! በነገረ ክርስቶስ ላይ የተደረገ አውደ ጥናት
    7 дней назад
  • እግዚአብሔርን መምሰል| ክፍል 1 |ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |Evangelist Yared Tilahun |
    እግዚአብሔርን መምሰል| ክፍል 1 |ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |Evangelist Yared Tilahun |
    3 недели назад
  • ሰዓትን በሰማይ አቆጣጠር መሙላት፡-  ክፍል 54 የዮሐንስ ወንጌል
    ሰዓትን በሰማይ አቆጣጠር መሙላት፡- ክፍል 54 የዮሐንስ ወንጌል
    1 месяц назад
  • መከራ ሲበዛ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
    መከራ ሲበዛ | ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | Kes Tigistu Moges
    6 месяцев назад
  • እግዚአብሔርን መምሰል | ክፍል 2 | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | By EVANGELIST YARED TILAHUN
    እግዚአብሔርን መምሰል | ክፍል 2 | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | By EVANGELIST YARED TILAHUN
    4 дня назад
  • #ድነት_በሰው_ይጠበቃል_ብዬ_አላስብም #መጋቢ_አማረ_ሃጎስ @ecclesiamedia316 @abiy_kiya @gracelifecommunitychurch5295
    #ድነት_በሰው_ይጠበቃል_ብዬ_አላስብም #መጋቢ_አማረ_ሃጎስ @ecclesiamedia316 @abiy_kiya @gracelifecommunitychurch5295
    7 дней назад
  • ሐዋርያው ቶሚ በቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳዮች የሰጠው በምኩራብ ሾው የሰጠው ምላሽ | Apostle Thomas Mitiku interviewed
    ሐዋርያው ቶሚ በቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳዮች የሰጠው በምኩራብ ሾው የሰጠው ምላሽ | Apostle Thomas Mitiku interviewed
    7 дней назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com