የጨረቃ ትዳር በአቤል ተፈራ በላይ Abel Tefera Belay

Описание к видео የጨረቃ ትዳር በአቤል ተፈራ በላይ Abel Tefera Belay

ጋብቻ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የሚያገኘው ምን ምን ሲያሟላ ነው። የጨረቃ ቤት የሚባለው ካርታና ፕላን የሌለው ሕጋዊ እውቅናን ያላገኘ ቤት የሚጠራበት እንደሆነ ሁሉ የጨረቃም ትዳር የሚባለው በእግዚአብሔር ፊት ሕጋዊ እውቅና ያልተሰጠው ትዳር ነውና ጨረቃ የሚል ስያሜ ስጥተነዋል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке