Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና

  • Ankober Entertainment
  • 2025-01-04
  • 5417
Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና
  • ok logo

Скачать Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Kennedy Mengesha Lehun Dena Lyrics / ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና

(ኬኔዲ መንገሻ ልሁን ደህና)
Kennedy Mengesha's Lehun Dena Lyrics Video

#ethiopianmusic #ethiopian / #oldisgold / #lyrics / #Tsegay Eshetu/ #habesha #KenndyMengesha #gitem #amharic #ethiopiantiktok

Translation of the song:
So long as the creator grants me health, that will be all I require...

Credits for pictures: A very exhaustive list:)
Abel Gashew
Girma Berta
Adane Forde
Michael Felleke
Joeyldotcom
samitozy
ghostttii
Betty Tamrat
...and the Internet in general.


full lyrics:
ኬኔዲ መንገሻ
ልሁን ደህና

እኔ ልሁን ደና
እኔ ልሁን ደና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

እኔ ልሁን ደና
እኔ ልሁን ደና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

ገንዘብማ ንብረትማ
ገንዘብማ ንብረትማ
ተርፎ ምን ሊጠቅመኝ
ከሌለሁኝማ ከሌለሁኝማ
ከሌለሁኝማ

ልሁን ደህና ደህና
ልሁን ደህና ደህና
ልሁን ደህና ደህና


ገንዘብ ምንአባቱ
ድህነት በጤና
አኔ ብቻ ደህና

ልሁን ደህና ደህና
ልኑር ተራቁጬ
ጤናዬን አግኝቼ

ባገኝም በልቼ
ባጣም ተደስቼ
ልኑር ጤና አግኝቼ

ሁሉም ነገር ከንቱ
ሁሉም ነገር መና
ሁሉም መና መና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

አምላኬን በከንቱ
አያለው በጤና
አላስጨንቀውም እስካለው በጤና

ጤናዬን ከሰጠኝ
እስካለው በጤና
ሀብት አለምነውም
እስካለው በጤና

ክፉ አይድረስብኝ
እስካለው በጤና
እስካለው በጤና

ህይወት ካመለጠች
አትገኝምና
አትገኝምና

ካለኔ ገንዘብማ ሀብትማ
ምንአለው ንብረትማ ሀብትማ
ከሌለሁኝማ ከቀረሁኝማ ካለቀልኝማ
ከተረሳውማ ካለቀልኝማ ከተረሳውማ

እኔ ልሁን ደና
እኔ ልሁን ደና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

እኔ ልሁን ደና
እኔ ልሁን ደና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

ገንዘብማ ንብረትማ
ገንዘብማ ንብረትማ
ተርፎ ምን ሊጠቅመኝ
ከሌለሁኝማ ከሌለሁኝማ
ከሌለሁኝማ

ልሁን ደህና ደህና
ልሁን ደህና ደህና
ልሁን ደህና ደህና

ገንዘብ ምንአባቱ
ድህነት በጤና
አኔ ብቻ ደህና

ልሁን ደህና ደህና
ልኑር ተራቁጬ
ጤናዬን አግኝቼ

ባገኝም በልቼ
ባጣም ተደስቼ
ልኑር ጤና አግኝቼ

ሁሉም ነገር ከንቱ
ሁሉም ነገር መና
ሁሉም መና መና
አምላክ ይስጠኝ ጤና

አወይ ሰው ግብሱ
እያለ በጤና
በአምላክ ያማርራር
እያለ በጤና

የፈጠርውን ሆድ
እያለ በጤና
መች ሳይሞላው ያድራል
እያለለን ጤና

ትርፉን እያሰላ
ሀሳብ ከሚወርሰው
ሀሳብ ከሚወርሰው

ያለኝን ባርክልኝ
ብሎ አይተኝም ወይ ሰው
ብሎ አይተኝም ወይ ሰው

አየሁ ሰው ለገንዘብ እያለ
ከሚያስብ ትርፌን አጣው እያለ

ቸር ያውለኝ ብሎ ቢለምን ምን አለ
ጤና ይስጠኝ ብሎ ቢለምን ምን አለ
አንዱንስ ሳይዘው ሁሉ ቀድሞ የለ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]