Article Review እንዴት ይሰራል?| How to write article review? (ከ ሀ እስከ ፐ)

Описание к видео Article Review እንዴት ይሰራል?| How to write article review? (ከ ሀ እስከ ፐ)

አርቲክል መገምገም ማለት Summary መስራት ወይም አጠር አርጎ መፃፍ ማለት አይደለም! ስለዚህ የተፃፈ አርቲክልን በማንበብ በራሳችሁ አገላለፅ በትክክለኛ መንገድ እንዴት መፃፍ እንደምትችሉ በምሳሌ አቅርቤላችኋለሁ። ተጠቀሙበት ሌሎችም እንዲጠቀሙበት አጋሩት።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке