🔴 300 ካሬ ሜትር ቪላ ተጨማሪ ሰርቪስ

Описание к видео 🔴 300 ካሬ ሜትር ቪላ ተጨማሪ ሰርቪስ

📲📲#0946240037
300 ካሬ ሜትር ቪላ ለሽያጭ
ቦታው.......አያት አካባቢ
ዋጋ...........18 ሚሊዬን ብር
ቪላው ላይ ያሉ ክፍሎች
1.......ትልቅ ሳሎን ከ open kitchen ጋር
1........ዋናው መኝታ መታጠቢያ ክፍል ቁምሳጥን
2.......የልጆች መኝታ ከነቁምሳጥን
1........መታጠቢያ ክፍል
ሰርቪሱ ላይ ያሉ ክፍሎች
2.....መኝታ ቤቶች
1....ዘመናዊ ማድቤት ( kitchen)
1....መታጠቢያ ክፍል
ቤቱን 360% የሚያሳይ ሴክሪቲ ካሜራ የተገጠመለት
ግቢው 3 መኪና የሚይዝ ተጨማሪ 90 ካሜ ቦታ ከአረንጎዴ ስፍራ ጋር ያለው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке