ድፍረት የሆነ ቦታ ያልቅብሻል - ከሚካኤል ታምሬ ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 01 | Melmeja Podcast EP01

Описание к видео ድፍረት የሆነ ቦታ ያልቅብሻል - ከሚካኤል ታምሬ ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 01 | Melmeja Podcast EP01

ይህ መልመጃ  ፖድካስት ነው ።ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊት እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ ።በዋናነት ዩኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራው አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ያወራሉ ።

በዚህ በመጀመሪያው ክፍል 1 ፖድካስት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ ቲያትሪካል አርት ምሩቅ ከሆነው በተለያዩ የተከታታይ ድራማ እና ፊልሞች እንዲሁም የመድረክ ቲያትሮች ላይ ከምናቀው አርቲስት ሚካኤል ታምሬ ጋር ቆይታን አድርገዋል

በቆይታቸው ሚኪ ከብዙ ጊዜ በፊት የተፃፈለትን ከማን እንደነበር የማያውቀውን ደብዳቤ የማን እንደነበር ሳይቀር ተነግሮት ተደንቋል ።

ስለልጅነቱ ፣ዩኒቨርስቲ ገብቶ ስላጠናው ትምህርት ሂደት እና ስለ ሞያው ጥሩ እና ከባድ ጎኖች አውርተዋል ። ወደ እዚህ ሞያ መቀላቀል ለሚፈልጉ ወጣቶችም ምን ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ከኖረበት እና ካለፈበት ተነስቶ ልምዱን አካፍሏል።

ሚካኤል ታምሬ ስራዬ የግል ህይወቴን እና ነፃነቴን እንዲጋፋኝ አልፈቀድም ይለናል ። ከአዘጋጅና አቅራቢዋ ቤዛዊት ጋር ለተከራከሩበት የጊዜ ልኬት ጉዳይ ሚኪ አሳምኖ አሸንፏል ። ይሄ  የመጀመሪያው የመልመጃ ፖድካስት ክፍል ዘና ብላቹ የምትማሩበት ነውና እንዳያመልጣቹ !ተጨማሪ ቃለመጠይቅ እና ውይይቶችም በየሳምንቱ ለእናንተ ይደርሳልና ቻላኑን ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዳትረሱ ።  መልካም ጊዜ



This is a podcast titled "Melmeja" , hosted by Bezawit Eshetu, featuring interviews with professionals from various fields. The podcast primarily focuses on the world of work and related issues, with a starting point being university education.

This first episode features an interview with Michael Tamre, a graduate of Theatre Arts from Addis Ababa University, known for his roles in various TV series, films, and stage productions.

During the interview, Michael shares an anecdote about receiving a letter, the sender which he didn't know. He was very surprised when he knows who sent it.

He further discusses his childhood, his university experience, the impressive and challenging aspects of his profession, and advised for young people interested in pursuing acting. He draws upon his personal experiences and journey to offer insights.

Michael emphasizes that he doesn't allow his work to infringe upon his personal life and independence. He also had a debate with the host,regarding time and ultimately winning her over with his ideas

This first episode of "Melmeja" offers a fun and informative experience. Be sure to subscribe, like, and share for more interviews and discussions every week! Enjoy!


#melmejapodcast #terakiapp #Michaeltamre #Ethiopianactor #Ethiopianmovies #filmproducer #Acadamicjourney #habesha #podcast #ethiopia #ebs #seifuonebs

Комментарии

Информация по комментариям в разработке