Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic

  • Kitab Book Reviews: ክታብ ዳሰሳ
  • 2022-07-06
  • 8396
እኔ ማነኝ  ?   ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ   የመጸሃፍ ቅምሻ             Who am I ?  Book Review in Amharic
  • ok logo

Скачать እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео እኔ ማነኝ ? ጽሃፊ ሲሪ ራማና ማሃርሺ የመጸሃፍ ቅምሻ Who am I ? Book Review in Amharic

" በአእምሮ ውስጥ የቁሶች ስሜት ወይም ፍላጎት እስካለ ድረስ እኔ ማን ነኝ? የሚለው ጥያቄ መቼም ቢሆን ያስፈልጋል፡፡. ሀሳቦች ገና ሲነሱ ያን ጊዜውኑ በመጡበት ቦታ በጥያቄ መጥፋት አለባቸው።

አንድ ሰው ያለማቋረጥ ወደ ራስን ለማግኘት ማሰላሰል ከጀመረ፣ እራሱን እስከሚያገኝ ድረስ ፣ ያንኑ ፍለጋውን መቀጠል አለበት።

በምሽጉ ውስጥ ጠላቶች ማለት ሃስቦች እስካሉ ድረስ መውጣታቸውን ይቀጥላሉ፡፡


; ገና ብቅ ሲሉ ከተነቃባቸው ምሽጉን ፤ አእምሮአችንን በእጃችን ውስጥ ማድረግ ይቻላል። ለግዜው ሃስቦች ናቸው የተቆጣጠሩት፡፡”
•

“ የተሸከምኩትን ወይም የተሸከመኝን ግዙፉን አካል አይደለሁም ;

እንዲሁም አምስቱን ህዋሳቶቼን አይደለሁም፡፡

አምስቱ የግንዛቤ ስሜት አካላት አይደለሁም ;

የተሰራሁባቸውን አካላት ማለትም እሳት ፤ንፋስ፤ ውሃ እና አፈርም.አይደለሁም ;

ይሄ በአሁንዋ ሰአት ላይ እንኩዋን እያሰበ እና እያነበበ ወይም እያዳመጠ ያለውን አእምሮዬን አይደለሁም ;


በጎ ወይም ቸርነት ክፉም ማድረግም አይደለሁም


• "ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎችን ሁሉ 'ይህ አይደለሁም'፣ 'ይህ አይደለሁም'፣ እያላችሁ እስከመጨረሻው ብትሄዱ የምታገኙት

ሁሉም ተጣርቶ ብቻውን የሚቀረውን ግንዛቤ -ያንኑ ንቃተ ህሊና ነኝ ።
• "
ትክክለኛው የመንቃት ባህሪ ህልውነት ፤ ሃሴት፤ ንቃተ ህሊና ነው፡፡

• “ እኔ ማነኝ ብሎ መጠየቅ አእምሮን በራስ ውስጥ ማቆየትን ያለማምደናል ።


ማሰላሰል ወይም ሜዲቴሽን የሚለው ልምምድ ራስን ወይም ህያው ባህሪያችን በንቃተ-ህሊናችን ውስጥ - በሃሴት ውስጥ ከተፍጥሮ ጋር እንደሆነ ማሰብን ያካትታል፡፡


4. ራስን ማወቅ ላይ

“እኔ ማን ነኝ?” በሚለው ጥያቄ። 'እኔ ማን ነኝ?' ሌሎች ሃሳቦችን ሁሉ ያጠፋል ብለናል::

, እናም የእሳት መቆስቆሻ እራሱም በስተመጨረሻ እንደሚቃጠለው ሁሉ , ይሄም ጥያቄ ራሱ በስተመጨረሻ ይጠፋል. ከዚያ እራስን ማግኘት ወይም ሰልፍ ሪያላይዜሽን ይከሰታል። ”

• "የሚታየው ዓለም ዞር ባለ ጊዜ፣ ራስን ማወቅ እና የእውነትን ፈላጊው ይመጣል ።
•
"የሁሉም የግንዛቤ እና የእንቅስቃሴዎች ሁሉ መንስኤ የሆነው አእምሮ ፀጥ ሲል፣ አለም ትጠፋለች። ”



ታዲያ በንቃታችንም ጊዜ ማለትም በምንቀሳቀስበት ጊዜ እንደ ህልም ወቅት ሀሳቦች፣ ስሞች እና ቅርጾች በአንድ ጊዜ ይከሰታሉ።

ባጭሩ የንቃት በምንለው እና የህልም በምንለው ጊዜ ውስጥ በኛ ደረጃ ምንም ልዩነት የለም፡፡


2. በአእምሮ ላይ፡፡


“‘አእምሮ’ የሚባለው አካል ራስ ውስጥ የሚኖር አስደናቂ ኃይል ነው። ለማብራራት ያህል ሰዎች ሲናገሩ ካስተዋላችሁ የሚከተሉትን ምሳሌዎች እንይ

በአእምሮዬ ሳውጣ ሳወርድ ፡፡
ውይ አእምሮዋን አታለች ፡፡
እስቲ ላስብበት ::
ወደ አእምሮህ ተመልስ

እነኚህን ምሳሌዎች በጥልቀት ከመረመራችሁዋቸው አእምሮ ልክ እንደ ሌሎች የሰውነት አካላችን እንደሆነ ያስረዱናል፡፡
እኛ ሌላ አእምሮአችን ሌላ ፡፡

ብድጋሚ እንዲህ ሲባል ግራ እንዳይገባን ሌላ ምሳሌ እን ይ

እሱዋ እኮ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት ነች፡፡

ይሄ ምሳሌ በግልጽ እሱዋ ባለቤት አእምሮዋ ደግሞ ንብረቱዋ ማለት እንደሆነ በግልጽ ያሳያል፡፡

ታዲያ በግዙፉ አለም አእምሮ የምንለው ምንድን ነው ስንል የሃሳብ መንሸራሸርያ ሆኖ ነው የምናገኘው፡፡

ከሀሳብ ውጪ አእምሮ የሚባል ነገር የለም። ስለዚህ አስተሳሰብ ውይም ማሰብ የአዕምሮ የተፈጥሮ ባህሪ ነው.

ይሄም ወደሚቀጥለው ደረጃ ሲወስደን ከሀሳብ ውጪ አለም የሚባል ራሱን የቻለ አካል እንደሌለ ያሳየናል። ”
•
በዚህ በለበስነው ስጋ ውስጥ እኔ ተብሎ የሚጠራው ወይም የሚነሳው አእምሮ ነው።

አንድ ሰው በሰውነቱ ውስጥ 'እኔ' የሚለው ሀሳብ በመጀመሪያ የሚነሳው የት እንደሆነ በትክክል ከጠየቀ, በልብ ውስጥ እንደሚነሳ ይገነዘባል.፡፡

ምነው ልቤ ደነገጠብኝ ወይ በልቤ ሳስብሽ ነበር እና ሌላም ሲባል ሳትሰሙ ወይም ሳትሉ አትቀሩም፡፡

ልብ የአዕምሮ መነሻ ቦታ ነው። አንድ ሰው ያለማቋረጥ እኔ ፤እኔ እያለ ቢያስብም ወደዚያ ቦታ ወደ ልቡ ይደርሳል።

በአእምሮ ውስጥ ከሚነሱት ሀሳቦች ሁሉ፣ 'እኔ' - የሚለው ሀሳብ የመጀመሪያው ነው።
ሌሎች ሀሳቦች የሚመነጩት ይህ ሃሳብ ከተነሳ በኋላ ብቻ ነው. ”
•
"አእምሮን ወደ ውጭ እንዲወጣ አለመፍቀድ፡፡, ማለትም በሃሳብ ወይ አንድ ስራ ላይ አተኩሮ ጭልጥ እንዳይል ፤እንድይቆዝም ወይ እንዳይንጫጫ ነገር ግን በልብ ውስጥ እንዲቆይ ማድረግ 'ውስጣዊነት ' ይባላል.

አእምሮን ከልብ እንዲወጣ ማድረግ 'ውጫዊ' በመባል ይታወቃል ።

ስለዚህ፣ አእምሮ በልብ ውስጥ ሲቆይ፣ የአስተሳሰብ ሁሉ ምንጭ የሆነው እኔ የሚለው ብን ብሎ ይጠፋና ህልው የሆነው አካል ማለትም ቅድም በምሳሌው ላይ እንደተገልጸው ባለንብረቱ ፤ባለቤቱ ወይም ራስ በእንግሊዘኛው ሰልፍ የሚባለው ያንጸባርቃል።

አንድ ሰው የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በሙሉ ፣ እኔ የሚል ተቀጽላ ሳይጨምርበት ማድረግ አለበት።

አንድ ሰው በዚህ መንገድ ከሠራ, ሁሉም ፍጥረት ከፍ ወዳለ መለኮታዊ የተፈጥሮ እንድነት ወይም ውሀደት የሚባለው ደረጃ መድረስ ይችላል፡፡ . ”
•

" አንዱ ጥሩ እና ሌላኛው ክፉ የሚባል ሁለት የአእምሮዎች የሉም - ;

አእምሮ አንድ ብቻ ነው።

credit to sloww.co
song: a song for a heart by Meilan
pixbay.com

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • እኔ ማነኝ ታድያ? - Man's Search For Meaning Book Review In Amharic
    እኔ ማነኝ ታድያ? - Man's Search For Meaning Book Review In Amharic
    1 год назад
  • ሜዲቴት ማድረግ ከ evil spirit ጋር መገናኘት ነው ? | መምህር ዘበነ በመፅሀፉ ምን ምን ሳተ ?
    ሜዲቴት ማድረግ ከ evil spirit ጋር መገናኘት ነው ? | መምህር ዘበነ በመፅሀፉ ምን ምን ሳተ ?
    4 месяца назад
  • እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
    እኔ ማነኝ? | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ |ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2- Who am I? | Deacon Henok Haile-Living Christianity-Part 2
    4 года назад
  • ራስን ማወቅ እኔ ማን ነኝ ? Self-awareness  | josi | josi films | ጆሲ | #selfawareness #motivation #lifecoach
    ራስን ማወቅ እኔ ማን ነኝ ? Self-awareness | josi | josi films | ጆሲ | #selfawareness #motivation #lifecoach
    1 год назад
  • ✝️7 ბიბლიური გამონათქვამები ირანის შესახებ, რომლებიც ახლა ხდება 📜
    ✝️7 ბიბლიური გამონათქვამები ირანის შესახებ, რომლებიც ახლა ხდება 📜
    4 дня назад
  • የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ
    የቅኔው ፈላስፋ የተዋነይ እስር፣ የእቴጌ ምንትዋብ ደንግጦ መውደቅ
    4 года назад
  • 🛑 የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ | እኔ ማነኝ ?  እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት ለምንድነው?
    🛑 የተፈጠሩበትን ምክንያት ማወቅ | እኔ ማነኝ ? እዚህ ምን እሰራለሁ? በህይወት ያለሁት ለምንድነው?
    3 года назад
  • አቶሚክ  ልማዶች  በጄምስ ክሊር የመጸሃፍ ቅምሻ፡፡ Atomic Habit Book Summary in Amharic
    አቶሚክ ልማዶች በጄምስ ክሊር የመጸሃፍ ቅምሻ፡፡ Atomic Habit Book Summary in Amharic
    3 года назад
  • እኔ ማን ነኝ? | በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || Who am I? By Ustaz Khalid Kibrom || MIDAD
    እኔ ማን ነኝ? | በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || Who am I? By Ustaz Khalid Kibrom || MIDAD
    4 года назад
  • რატომ არ არსებობს შემთხვევითობა თქვენს ცხოვრებაში - კარლ იუნგი
    რატომ არ არსებობს შემთხვევითობა თქვენს ცხოვრებაში - კარლ იუნგი
    1 день назад
  • እኔ ማነኝ? ካፕቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 2
    እኔ ማነኝ? ካፕቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 2
    1 год назад
  • ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
    ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
    3 года назад
  • መፃኢው ግዜ ወሮታ የመፅሐፍ ቅምሻ
    መፃኢው ግዜ ወሮታ የመፅሐፍ ቅምሻ
    3 года назад
  • ተአምረኛው አእምሮ you are the placebo መግቢያ
    ተአምረኛው አእምሮ you are the placebo መግቢያ
    3 года назад
  • Биофизика Бога: Как включить КРИСТАЛЛ в центре мозга? (Инструкция)
    Биофизика Бога: Как включить КРИСТАЛЛ в центре мозга? (Инструкция)
    2 месяца назад
  • 10 የሚሰሙሽ እውነተኛ ምልክቶች፡- እያፈቀርሽው የማያፈቅርሽ ወንድ ጋር ስትሆኚ፡፡ Ethiopia:
    10 የሚሰሙሽ እውነተኛ ምልክቶች፡- እያፈቀርሽው የማያፈቅርሽ ወንድ ጋር ስትሆኚ፡፡ Ethiopia:
    4 года назад
  • እኔ ማነኝ ድንቅ ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | who am i ? amazing sermon by deacon henok haile
    እኔ ማነኝ ድንቅ ስብከት በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ | who am i ? amazing sermon by deacon henok haile
    3 года назад
  • Как Программировать Реальность: Пошаговый Алгоритм (4 Шага)
    Как Программировать Реальность: Пошаговый Алгоритм (4 Шага)
    1 месяц назад
  • СДЕЛАЙ ЭТО 3 МАРТА, чтобы изменить весь 2026
    СДЕЛАЙ ЭТО 3 МАРТА, чтобы изменить весь 2026
    2 дня назад
  • Программа старения — как её ОТКЛЮЧИТЬ за 10 минут?
    Программа старения — как её ОТКЛЮЧИТЬ за 10 минут?
    9 часов назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com