Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር ||

  • ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ | Zehohite Birhan Media
  • 2025-08-03
  • 117987
ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር ||
  • ok logo

Скачать ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር || бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር || или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር || бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ተለቀቀ! 🛑 የማርያም መንገድ 🛑 || ልዩ የሕፃናት መዝሙር ||

ውድ የዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ ቤተሰቦች "የማርያም መንገድ" የተሰኘው ልዩ የሕፃናት የመዝሙር አልበም ተመርቋል። እኛም ሁሉንም የመዝሙራት በዚህ በዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ የዩቲዩብ ገጽ የምናስተላልፍ ይሆናል።
ዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያን ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ! መዝሙራቱን ለልጆችዎ ያሰሙ!

የማርያም መንገድ
ጠያቂ:- የማርያም መንገድ ስጡኝ ልሩጥበት ልሩጥበት (×2)
መላሽ:- የማርያም መንገድ የቱ ነው 'ምትሮጥበት 'ምትሮጪበት (×2)
ጠያቂ:- የፍቅር የትሕትና
የሰላም የቅድስና
የጥበብ የልግስና
የሃይማኖት የጉብዝና
የማርያም መንገድ ይሄ ነው ጎበዝ ልጆች ‘ሚሄዱበት
በአንድነት ሆነን እንጓዝ እየተጋገዝን እንሩጥበት።
መላሽ:- በጸሎት በዕንባ
በመቁረብ በመባ
በዝማሬ ሽብሸባ
በእልልታ በጭብጨባ
በምግባር ሁሉ በርትታችሁ በማርያም መንገድ ስትሔዱ
እኛም አብረናችሁ እንሔዳለን በአንድነት በመንገዱ።
(ጠያቂና መላሽ በአንድነት) ሩጫዬን ‘ጨርሳለሁ
ሃይማኖቴን ‘ጠብቃለሁ
የጽድቅ አክሊል አገኛለሁ
በቅዱሳን እረዳለሁ
በማርያም መንገድ ሲጓዙ ሲሮጡበት ሲራመዱ
የእምነትና የተስፋ የፍቅር ነው አካሔዱ።(×2)
ግጥም፡ ዲ/ን ሕሊና በለጠ (ዘኆኅተ ብርሃን)
ዜማ፡ ዘማሪ ዘውዱ ጌታቸው

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • #new 🛑 ልጅነቴ ልጅነቴ  🛑 ||  ድንቅ የልጆች መዝሙር አልበም || Children's Song || Yelijoch Mezmur
    #new 🛑 ልጅነቴ ልጅነቴ 🛑 || ድንቅ የልጆች መዝሙር አልበም || Children's Song || Yelijoch Mezmur
    5 месяцев назад
  • 🔆 የልጆቻችን መዝሙሮች ስብስብ 1🔆 #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #ልጆቻችንlejochachen 🔆
    🔆 የልጆቻችን መዝሙሮች ስብስብ 1🔆 #አብረንእናሳድጋቸው #ይኸውመንገዱ #ልጆቻችንlejochachen 🔆
    1 год назад
  • 🔴🔴  ታዳጊዎቹ ዘማሪዎች   #amazing #ethiopia #dinklejoch #show #ukraine #tiktok #kids #song #live #new #baby
    🔴🔴 ታዳጊዎቹ ዘማሪዎች #amazing #ethiopia #dinklejoch #show #ukraine #tiktok #kids #song #live #new #baby
    3 года назад
  • Маша и Медведь - 🏡 Осторожно, ремонт! 🤣🔨 Сборник 18 🎬  30 минут
    Маша и Медведь - 🏡 Осторожно, ремонт! 🤣🔨 Сборник 18 🎬 30 минут
    5 лет назад
  • አምሥቱ አዕማደ ምሥጢር፡ የሕጻናት መዝሙር (በHD ምስል ጥራት)
    አምሥቱ አዕማደ ምሥጢር፡ የሕጻናት መዝሙር (በHD ምስል ጥራት)
    3 года назад
  • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school
    ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school
    2 года назад
  • Tom & Jerry em Português | Brasil | Um Pouco de Ar Fresco! | WB Kids
    Tom & Jerry em Português | Brasil | Um Pouco de Ar Fresco! | WB Kids
    3 года назад
  • የኢትዮጵያ ልጆች የቤተሰብ መዝሙር ስብስብ ቁጥር 1 /  የኢትዮጵያ ልጆች መዝሙር/FAMILY'S SONGS / Ethiopian children song/
    የኢትዮጵያ ልጆች የቤተሰብ መዝሙር ስብስብ ቁጥር 1 / የኢትዮጵያ ልጆች መዝሙር/FAMILY'S SONGS / Ethiopian children song/
    7 месяцев назад
  • ስምኪ ጥዑም - Zemari Dn. Luelseged Getachew - Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
    ስምኪ ጥዑም - Zemari Dn. Luelseged Getachew - Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
    9 лет назад
  • በእጅጉ የደከምንበት አዲስ ነገር | ለልጆቻችሁ የሚሆን የሕይወት ስንቅ | EP 1 #የህጻናትመዝሙር #DonkeyKids  #comedianeshetu
    በእጅጉ የደከምንበት አዲስ ነገር | ለልጆቻችሁ የሚሆን የሕይወት ስንቅ | EP 1 #የህጻናትመዝሙር #DonkeyKids #comedianeshetu
    9 месяцев назад
  • 4,000,000 እይታ ሲያንሳት ነው!!  @donkeytubekids    #kids #show #Lifebuoy #games #new #games #life
    4,000,000 እይታ ሲያንሳት ነው!! @donkeytubekids #kids #show #Lifebuoy #games #new #games #life
    3 года назад
  • 💥 Маша и Медведь: Парк чудес 🎡🎠 ПРЕМЬЕРА на канале! 💥 Специальный выпуск 🔥 Смотри прямо сейчас!
    💥 Маша и Медведь: Парк чудес 🎡🎠 ПРЕМЬЕРА на канале! 💥 Специальный выпуск 🔥 Смотри прямо сейчас!
    2 недели назад
  • እንሂድ ልጆች ቤተክርስቲያን፡ የሕጻናት መዝሙር
    እንሂድ ልጆች ቤተክርስቲያን፡ የሕጻናት መዝሙር
    3 года назад
  • ይዌድስዋ መላእክት የህፃናት ዝማሬ Yiwedswa Melaekt  Orthodox kids Mezmur
    ይዌድስዋ መላእክት የህፃናት ዝማሬ Yiwedswa Melaekt Orthodox kids Mezmur
    4 месяца назад
  • የአዲስ ዓመት ስጦታ  ለልጆቻችሁ #የህጻናትመዝሙር #DonkeyKids  #comedianeshetu
    የአዲስ ዓመት ስጦታ ለልጆቻችሁ #የህጻናትመዝሙር #DonkeyKids #comedianeshetu
    4 месяца назад
  • Щенячий патруль | 30 минут суперспособностей могучих щенков! | Nick Jr. Cyrillic
    Щенячий патруль | 30 минут суперспособностей могучих щенков! | Nick Jr. Cyrillic
    1 год назад
  • Tom & Jerry in italiano | Un po' di aria fresca! | WB Kids
    Tom & Jerry in italiano | Un po' di aria fresca! | WB Kids
    3 года назад
  • ብዙ ነው ችግሬ - Zemari Dn. Luelseged Getachew - Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
    ብዙ ነው ችግሬ - Zemari Dn. Luelseged Getachew - Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
    9 лет назад
  • 🎉 ልጆችዬ፣ በተወዳጁ የጋሽ እሸቱ ሙሉ ቪዲዮ እየተዝናናችሁ ተማሩ! #gasheshetu #eshetumelese #yeethiopialijochtv #donkeykids
    🎉 ልጆችዬ፣ በተወዳጁ የጋሽ እሸቱ ሙሉ ቪዲዮ እየተዝናናችሁ ተማሩ! #gasheshetu #eshetumelese #yeethiopialijochtv #donkeykids
    8 месяцев назад
  • ለልጆቻችሁ ይህንን ቪዲዮ ክፈቱላቸው  #ethiopia #gasheshetu #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch
    ለልጆቻችሁ ይህንን ቪዲዮ ክፈቱላቸው #ethiopia #gasheshetu #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch
    4 месяца назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com