ካፈቀርኩሽ አይቀር ሙሉ ፊልም | Kafekerkush Ayker | New Ethiopian Movie 2025 | Full Length Film

Описание к видео ካፈቀርኩሽ አይቀር ሙሉ ፊልም | Kafekerkush Ayker | New Ethiopian Movie 2025 | Full Length Film

ካፈቀርኩሽ አይቀር ሙሉ ፊልም | Kafekerkush Ayker| New Ethiopian Movie 2025 | Full Length Film
ካፈቀርኩሽ አይቀር ፊልም አንድ ወጣት እህቱ አረብ ሀገር ኑሮን ለማሸነፍ ለስራ በሄደችበት አጋጣሚ አሰሪዎቹዋ ከፎቅ ወርውረዋት ጉዳት አድርሰውባት አካል ኩዳተኛ የሆነች እህቱን ለማኖር ሲል ዋጋ የሚከፍል ወንድምን ታሪክ ያሳየናል።
በሀገራችን የቤት ሰራተኝነት የሚባለው ስራ ለሴት እህቶቻችን ብቻ የተፈረደ ይመስል የሚስተዋል ሲሆን
ሚልዮን ብርሀኔ የሚጫወተው ገጸባህሪ ይሄንን የተሳሳታ ልምምድ ሽሮ ስራ ጾታ እንደሌለው እና ማንኛውም ሰው ባለው እውቀት መስራት እንደሚቺል ያስቃኘናል።
ሰው እንጂ   ስራ ጾታ የለውም!!
#Milion Berhane
#ሚሊዮን ብርሃኔ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке