NBC Ethiopia | ጨነቅ ሳይደርሱ ስሜን የለም NBC Ethiopia| ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል ሁለት

Описание к видео NBC Ethiopia | ጨነቅ ሳይደርሱ ስሜን የለም NBC Ethiopia| ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም ክፍል ሁለት

ከሳንቃ በር ወደ ከፍታው ወጣን። ሀገር ስመ መልካም ይሉት አምባራስ ደርሰናል። እነኛ ዋልያ ያሳደገበትን ገብስ ለማብላት ከአረሰበት ገደል አፈፍ ቆመን "ወይ ተፈጥሮ" እንላለን። ወደ ቁርበት መጣያ አስጠጋችኋለሁ፤ ተጠንቀቁ። ከዚያ ጨነቅ ነን። ጨነቅ ሳይደርሱ ስሜን የለም የምል ሰው ነኝ ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም

#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке