በማዳበሪያ ሙሉ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር! ጀግና መፍጠር የጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ

Описание к видео በማዳበሪያ ሙሉ ደብዳቤ ይላክልኝ ነበር! ጀግና መፍጠር የጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!
https://storm-visage-37a.notion.site/...

Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
   / @comedianeshetu  

Stay updated with all new uploads!🔔

✅Follow and Subscribe us on
Facebook:   / eshe.melesse  
Instagram:   / comedian.eshetu  
TikTok: https://www.tiktok.com/@comedian_eshe...
Donkey English    / @donkeyenglish  
Donkey Afaan oromoo    / @donkeytubeafanoromo  
Donkey በጎ    / @donkeybego  
Donkey Tube Academy    / @donkeytubeacademy  

የዛሬዋ የጀግና መፍጠር እንግዳችን የውሎ አዳሯ ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ አንጋፏዋ ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ናት ገና በለጋት እድሜዋ ግጥም በማቅረብ ሀ ብላ የመድረክ ስራ ጀምራ በአንጋፋው የልጆች ጊዜ ፕሮግራም አዘጋጅ ሰለሞን ገብረስላሴ አይን ውስጥ ገባች ወደ ፊትም ትልቅ ጋዜጠኛ እደምትሆን ነግሯት የልጆች ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን በፍሪላንስ ኢትዮጵያ ሬድዮ መስራት ጀመረች የጋዜጠኝትን ሞያ ከልብ እድትወደው አብረዋት ከሚሰሩ የስራ ባልደረቦቿ እና አለቃዎቿ ተማረች አስካል ህዝብ ልብ ውስጥ የቀሩ ብዙ ፕሮግራሞችን አዘገጅታለች ከነዚህም በጥቂቱ ከልጆች አለም እኛም አለን ሙዚቃ የህብረ ብሄር ሙዚቃ አውደ ገጠር ለወጣቶች እና የመሳሰሉት አዘጋጅታ ታቀርብ ነበር አስካለ ስራዋን የምታስቀድም በስራዋም አንቱታን ያተረፈች እጅግ ተወዳች ጋዜጠኛ ነት በድንገት ታማም የኢትዮጵያ ህዝብ ለሷ ያላትን ክብር እና መውደድም አይታበታለች በሂወት እያለች የፍቅርን ጥግ ያየች በውሎ አዳር ፕሮግራም ያልዳሰሰችው የኢትዮጵያ ክፍል ያልገባችበት የእናቶች ጓዳ የለም የሚሰራውን ሰርታ ከብት አግዳ መዳኒት ጫካ ወጥታ ለቅማ ስሜታቸው ተረድታ ህመማቸውን ታማ ለህዝብ የምታስተላልፈው ቪዲዮ እደውም አድናቂዋ ደውሎ እኔ ባልሽ ብሆን ፈታሻለው ተብላለች አስካልን ለመግለፅ በዚይች ትን ፁሁፍ ቢከብድም ለቅምሻ ያክል ይህንን ካልን ያልታደሰሰ ሙሉ ታሪኳን እና ለንጉስ ሚስት ከመሆን የተረፈችበትን ታሪኳን ከቪዲዩ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ



Join us for an inspiring episode of Hero Creation, featuring the esteemed producer and presenter of the Wlo Adar program, Askale Tesfaye. A veteran journalist, Askale has touched countless hearts through her diverse hosting of programs, including children's shows and the vibrant Hebre Bher Music Forum for the youth.

In this episode, we explore the depths of her career and the unique perspectives she's gained from her experiences, including her adventures in the Wlo Adar program, where she uncovered untold stories from Ethiopia.

As she reflects on her journey, Askale shares intimate anecdotes and insights, illustrating how her life experiences have shaped her into the remarkable individual she is today. She inviting us to watch her full story unfold.

🎬 Don't miss this chance to witness the resilience, passion, and talent of a true hero.

👉 *Watch now and be inspired!*
#ethiopianews #travel #tvshow #etvnews #ethiopia #culture #religion #foodculture #clothes #style #womeninmedia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке