Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና

  • Muja Mercury
  • 2025-05-17
  • 263
የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና
  • ok logo

Скачать የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የ2017 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ፈተናን በወረቀት ለሚፈተኑ ተፈታኞች

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከቀድሞው የተሻሻለ የመልስ መስጫ ወረቀት ለተፈታኞች ምቹ በሆነ ዲዛይን በአዲስ መልክ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ተፈታኞች ማድረግ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ማስገንዘብ በማስፈለጉ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡


✅ተፈታኞች ማድረግ ያለባቸው ነገሮች

👉ክረምት ከመሆኑ አኳያ በሚፈጠር እርጥበት፣ የምትፈተኑበት ጠረጴዛ ላይ ባለ ፈሳሽ ነገርም ይሁን በሙቀት በሚፈጠር የእጅ ላብ ወረቀቱ እንዳይረጥብ እና እንዳይቀደድ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው።

👉ሙሉ ስማቸውን የሚፈተኑትን የት/ት ዓይነት እና የተማሩበትን ት/ቤት በcapital letter ሊነበብ በሚችል መልኩ በተቀመጠው ጠቋሚ መሰረት ነጭ ቦታው ላይ ብቻ ይፃፉ፡፡ የሚጽፉትን ከአድሚሽን ካርዳቸው ጋ ማግኘት ይችላሉ።

👉የመፈተኛ መለያ ቁጥራቸውን(ከአድሚሽን ካርዳቸው) የት/ቤት መለያ ቁጥራቸውን(ከአድሚሽን ካርዳቸው) የሚፈተኑትን የጥያቄ ወረቀት መለያ ቁጥር(hጥያቄ ወረቀቱ )እና የት/ት ዓይነቱን መለያ ቁጥር ከአድሚሽን ካርዳቸው ወይም ከጥያቄ ወረቀቱ) በመውስድ በትክክል በቦታው ላይ መፃፍ እና በተፃፈው ትይዩ ወደታች የፃፉትን ቁጥርበተሰጠው የአጠቋቆር መግለጫ መሰረት በትክክል ሙሉ ክቡን ማጥቆር ግዴታ ነው።

👉ፈታኙ የፃፈውን እና ተፈታኙ ፅፈው ያጠቆሩትን የጥያቄ ወረቀት መለያ ቁጥር ተመሳሳይመሆኑን ማረጋገጥ።

👉በሚፈተኑት የት/ት ዓይነት የጥያቄ ቁጥር ብዛት መሰረት እና በተሰጠው የአጠቋቆርመግለጫ መሰረት ከአራቱ አማራጮች ውስጥ መልስ ነው ብለው ያመኑበትን አንድ ፊደል

👉መልሱን ሲያጠቁሩ ተሳስተውም ይሁን መልስ ቀይረው ለማስተካከል ከፈለጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን መልስ እርሳሱ እስኪለቅ ድረስ በደንብ ማጥፋት ግዴታ ነው።

🙅‍♂️ተፈታኞች ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች

👉ፈሳሽ ያለበት ነገር ላይም ይሁን እርጥበት ያለበት ቦታ ላይ የመልስ ወረቀቱን ማስነካት ወይም ማስቀመት በፍጡም የተከለከለ ነው።

👉መፃፍም ይሁን ማጥቆር ከሚገባቸው ቦታ ውጪ የመልስ ወረቀቱ detect mark guide (5ቱ ክቦች)፣ ከመስሪያ ቦታው ውጪ ባሉ አራቱም ህዳጎች እንዲሁም ከመልስ ወረቀቱ ጀርባ ላይ በምንም አይነት መልኩ የእርሳስም ይሁን የሌላ ነገር ምልክት መተው በፍፁም የተከለከለ ነው።

👉ከአንድ በላይ መልስ ማጥቆር

👉ምንም መልስ ሳያጠቁሩ ማለፍ


📌ማጠቃለያ

👉መኮረጅም ይሁን ማስኮረጅ ሙሉ ውጤትን እስከመሰረዝ ድረስ ያስቀጣል።

👉ከአንድ በላይ መልስ ማጥቆር ውጤት አያሰጥም።

👉ምንም መልስ አለማጥቆር ውጤት አያሰጥም።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]