Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች

  • ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
  • 2024-08-06
  • 14753
Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
  • ok logo

Скачать Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopia | የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች

የኤችአይቪ ኤድስ (HIV/AIDS) በሽታ
ኤድስ (Acquired immunodeficiency syndrome) በ HIV (human immunodeficiency virus) ቫይረስ ምክንያት የሚመጣ ሥር የሰደደ እና ለሕይወት አስጊ የሆነ በሽታ ነው።
ይህ ቫይረስ (HIV) የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን በማዳከም ለተለያዩ በሽታዎች ያጋልጣል።
መተላለፊያ መንገዶች
የግብረ ሥጋ ግንኙነት፡ ማንኛውም አይነት
በርካታ የወሲብ አጋሮች መኖር
የአባላዘር በሽታ ያለባቸው ሰዎች (ቁስሎች) ለ HIV የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው።
መርፌዎችን መጋራት፡ ለHIV እና ለhepatitis
በእርግዝና፣ በወሊድ ወይም በጡት ማጥባት ወቅት
ደም መውሰድ (Blood transfusions)

#ኤችአይቪ #ኤድስ #HIV/AIDS

በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ።
ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ።
like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ።

#diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​
#drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም


👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia  
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth


የሕክምና ምክር ማስተባበያ
ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ።

MEDICAL ADVICE DISCLAIMER
Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
    ስለ HIV ህመም የተሳሳቱ 5 መረጃዎች
    1 год назад
  • The Causes of Bilharzia (Schistosomiasis) and its Symptoms//የብልሀርዚያ በሽታ መንስኤውና ምልክቶቹ//.
    The Causes of Bilharzia (Schistosomiasis) and its Symptoms//የብልሀርዚያ በሽታ መንስኤውና ምልክቶቹ//.
    4 года назад
  • Dr Kaniewska: W chorobach zapalnych jelit potrzebne są nowe terapie
    Dr Kaniewska: W chorobach zapalnych jelit potrzebne są nowe terapie
    8 часов назад
  • 🔴 СРОЧНО АВИАУДАР ПО МИТИНГУ В ИРАНЕ, БАЛЛИСТИКА ПО ТУРЦИИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АВИАУДАР ПО МИТИНГУ В ИРАНЕ, БАЛЛИСТИКА ПО ТУРЦИИ #новости #одиндень
    5 часов назад
  • EOTC TV | የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት አለማቋረጥ አስፈላጊነትና በጎ ውጤቱ
    EOTC TV | የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት አለማቋረጥ አስፈላጊነትና በጎ ውጤቱ
    2 года назад
  • ሕማም ኤች ኣይቪ ኤድስ እንታይ እዩ! ብ ዶ/ር ኪዳን ፍሰሃየ ኣብ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ናይ ውሽጢ ደዌ ስፔሻሊስት
    ሕማም ኤች ኣይቪ ኤድስ እንታይ እዩ! ብ ዶ/ር ኪዳን ፍሰሃየ ኣብ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ናይ ውሽጢ ደዌ ስፔሻሊስት
    3 месяца назад
  • ተጠንቀቁ 🔥 ኤድስ ዘለዎ ሰብ በዚ ይፍለጥ  | Mayna Tube @Nanati_ Tube
    ተጠንቀቁ 🔥 ኤድስ ዘለዎ ሰብ በዚ ይፍለጥ | Mayna Tube @Nanati_ Tube
    10 месяцев назад
  • Ethiopia | የወባ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    Ethiopia | የወባ በሽታ ምልክቶች እና መፍትሄዎች
    2 года назад
  • Ethiopia | የሆድ ፓራሳይት እንዳለ የሚያመለክቱ አስጠንቃቂ ምልክቶች - Intestinal Parasites
    Ethiopia | የሆድ ፓራሳይት እንዳለ የሚያመለክቱ አስጠንቃቂ ምልክቶች - Intestinal Parasites
    2 месяца назад
  • БЕЗУМНЫЙ ПЛАН ИРАНА. Зачем он поджигает ВЕСЬ Ближний Восток
    БЕЗУМНЫЙ ПЛАН ИРАНА. Зачем он поджигает ВЕСЬ Ближний Восток
    6 часов назад
  • የቤት ውስጥ HIV AIDS ምርመራ(ከአፍ ከሚወሰድ ፈሳሽ ብቻ)(HIV Self Testing at Home)#ኤችአይቪምርመራ
    የቤት ውስጥ HIV AIDS ምርመራ(ከአፍ ከሚወሰድ ፈሳሽ ብቻ)(HIV Self Testing at Home)#ኤችአይቪምርመራ
    2 года назад
  • ኤች አይ ቪ የሚተላለፍባቸው መንገዶች እና የማይተላለፍባቸው መንገዶች
    ኤች አይ ቪ የሚተላለፍባቸው መንገዶች እና የማይተላለፍባቸው መንገዶች
    1 год назад
  • Израиль атаковал Россию? / Немедленный приказ США
    Израиль атаковал Россию? / Немедленный приказ США
    6 часов назад
  • የ HIV መድሃኒት እየወሰድ ለምን እንደሚከሱ ያውቃሉ
    የ HIV መድሃኒት እየወሰድ ለምን እንደሚከሱ ያውቃሉ
    5 месяцев назад
  • የኤችአይቪ መድሃኒት ተገኝቷል? ፒአርኢፒ (PrEP) እና ፒኢፒ (PEP)ን መውሰድ ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?
    የኤችአይቪ መድሃኒት ተገኝቷል? ፒአርኢፒ (PrEP) እና ፒኢፒ (PEP)ን መውሰድ ያለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው?
    2 года назад
  • Ethiopia: ቁጥር-70 የሄፓታይትስ ቢ ኢንፌክሽን(Hepatitis B Virus Infection) ክፍል-1
    Ethiopia: ቁጥር-70 የሄፓታይትስ ቢ ኢንፌክሽን(Hepatitis B Virus Infection) ክፍል-1
    4 года назад
  • Японский метод: Как убить любую зависимость
    Японский метод: Как убить любую зависимость
    3 месяца назад
  • ОРМУЗ ЗАКРЫТ — НЕФТЬ ВЗЛЕТЕЛА! Путин экстренно собирает энергетиков
    ОРМУЗ ЗАКРЫТ — НЕФТЬ ВЗЛЕТЕЛА! Путин экстренно собирает энергетиков
    5 часов назад
  • Dargaggoon ammaa HIV caalaa ulfa sodaata! Turtii Dr Bereket waliin goone
    Dargaggoon ammaa HIV caalaa ulfa sodaata! Turtii Dr Bereket waliin goone
    1 год назад
  • ስለ አባላዘር በሽታ የተሳሳቱ አባባሎች/Misconceptions about sexually transmitted Infectious/ STI
    ስለ አባላዘር በሽታ የተሳሳቱ አባባሎች/Misconceptions about sexually transmitted Infectious/ STI
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com